ኢትዮጵያ በመድኃኒት ቁጥጥር የዓለም ጤና ድርጅትን 3ኛ ደረጃ የብቃት ማረጋገጫ አገኘች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 21፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በመድኃኒት ቁጥጥር የዓለም ጤና ድርጅትን 3ኛ ደረጃ (ማቹሪቲ ሌቭል-3) የብቃት ማረጋገጫ አገኘች፡፡
ድርጅቱ የሀገራት የህክምና ምርቶች ተቆጣጣሪ አካላት የቁጥጥር ስርዓት የደረሰበትን ደረጃ በመገምገም ደረጃ የሚሰጥ ሲሆን፥ ኢትዮጵያ…