Fana: At a Speed of Life!

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች ለመውሊድ በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ። ፕሬዚዳንት ታዬ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት፥ ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለ1…

በሱዳን በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ የ1 ሺህ ሰዎች ህይወት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሱዳን ዳርፉር ግዛት በደረሰ የመሬት መንሸራተት አደጋ ቢያንስ የ1 ሺህ ሰዎች ህይወት አልፏል፡፡ አደጋው የደረሰው በሀገሪቱ ያለውን ግጭት በመሸሽ በርካታ ተፈናቃዮች በተጠለሉበት ታራሲን መንደር መሆኑ ተገልጿል፡፡…

በተደጋጋሚ ድርቅ ሲፈተን የነበረው የቦረና ዞን በአዲስ ምዕራፍ ላይ ይገኛል – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በተደጋጋሚ ድርቅ ሲፈተን የነበረው የቦረና ዞን በአዲስ ምዕራፍ ላይ ይገኛል አሉ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን የተለያዩ የልማት ስራዎችን የጎበኙ ሲሆን፥ በዞኑ…

አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግ ከባየር ሊቨርኩሰን ተሰናበቱ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጀርመኑ ክለብ ባየር ሊቨርኩሰን አሰልጣኝ ኤሪክ ቴን ሀግን አሰናብቷል፡፡ አሰልጣኙ ከማንቼስተር ዩናይትድ ከተሰናበቱ በኋላ ያለ ክለብ የቆዩ ሲሆን፥ በዚህ ክረምት ስፔናዊውን ዣቢ አሎንሶ ተክተው ባየር ሊቨርኩሰንን መረከባቸው ይታወሳል፡፡…

የከተማችን ሰላም በማንኛውም እኩይ ተግባር እንዳይደናቀፍ አድርገናል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰላም ሰራዊትን ከሕዝባችን መካከል እየመለመልን የከተማችንን ሰላም በማንኛውም እኩይ ተግባር እንዳይደናቀፍ አድርገናል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ። በመዲናዋ በንድፈ ሐሳብና በመስክ የሰለጠኑ የ5ኛ ኮርስ አዲስ ምልምል የሰላም…

ከሟች መቃብር ፊት ለይቅርታ የቆሙት ፖሊሶች…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ)ከሟች መቃብር ፊት አበባ ይዘው ለይቅርታ እጅ የነሱት ጃፓናውያን ፖሊሶች ጉዳይ ትኩረት የሳበ ክስተት ሆኗል፡፡ ጃፓናውያኑን ተንበርክከው ይቅርታን ለመማጸን ከሟች የመቃብር ስፍራ ድረስ ያመጣቸው ጉዳይ ከአምስት ዓመታት በፊት የተፈጠረ ክስተት ነው፡፡…

የሻንጋይ ትብብር ጉባኤ – ከቀጣናዊ ትብብር ባሻገር

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂንፒንግ ከቀናት በኋላ የሩሲያ አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን እና የህንዱን ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ ጨምሮ ከ20 በላይ ሀገራት መሪዎችንና ከፍተኛ ባለስልጣናትን ይቀበላሉ፡፡ ከመጪው እሁድ ጀምሮ በሰሜናዊ ቻይና በምትገኘው…

የዋልያዎቹ የቀድሞ ኮከብ ሽመልስ በቀለ…

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እግር ኳስ ከታዩና የራሳቸውን አሻራ ማኖር ከቻሉ ተጫዋቾች መካከል አንደኛው የኢትዮጵያ ብሄራዊ ቡድን የቀድሞ ተጫዋች ሽመልስ በቀለ ነው፡፡ የእግር ኳስ ሕይወቱ በሀዋሳ ኮረም ሜዳ የተጀመረ ሲሆን፥ በክለብ ደረጃም ከሀገር በመውጣት ጭምር…

በክልሉ እየተከናወኑ የሚገኙ የመሠረተ ልማት ስራዎች የግብር ከፋዮች ውጤት ናቸው – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል እየተከናወኑ የሚገኙ የመሠረተ ልማት ስራዎች የግብር ከፋዩ ማህበረሰብ ውጤቶች ናቸው አሉ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን፡፡ ክልላዊ የታክስ ንቅናቄ፣ የግብር ከፋዮችና ባለድርሻ አካላት የዕውቅና መድረክ በአሶሳ…

ኢትዮ ቴሌኮም የደንበኞቹን ቁጥር 88 ሚሊየን ለማድረስ አቅዷል

አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም አሁን ያሉትን 83 ነጥብ 2 ሚሊየን ደንበኞች ቁጥር በተያዘው በጀት ዓመት 88 ሚሊየን ለማድረስ አቅዷል። ተቋሙ የ3 ዓመታት ቀጣዩ አድማሥ ስትራቴጅ እና የ2018 በጀት ዓመት የሥራ ዕቅዱን ዛሬ አስተዋውቋል። የኢትዮ ቴሌኮም…