ፋና ስብስብ በመጀመሪያ ተልዕኮው የ165 ሰዎችን ህይወት የታደገው ወጣት… Hailemaryam Tegegn Jul 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት ባሳለፍነው ሳምንት በደረሰ የጎርፍ አደጋ 28 ህጻናትን ጨምሮ እስካሁን የ82 ሰዎች ህይወት ሲያልፍ፥ በርካቶች አደጋውን ተከትሎ የገቡበት አልታወቀም፡፡ የነፍስ አድን ሰራተኞች በአደጋው የጠፉ ሰዎችን የማፈላለግ ስራቸውን…
የሀገር ውስጥ ዜና አረንጓዴ አሻራ የአፈር መሸርሸርን በከፍተኛ መጠን ለመቀነስ አስችሏል Hailemaryam Tegegn Jul 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አረንጓዴ አሻራ የአፈር መሸርሸርን በከፍተኛ መጠን እንዲቀንስና ግድቦች በደለል እንዳይሞሉ አስተዋጽኦ ማበርከቱን ጥናት አመላከተ፡፡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አማካኝት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ከተጀመረ ወዲህ ለምግብ ዋስትና፣…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በቴክሳስ የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 82 ደረሰ Hailemaryam Tegegn Jul 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት ባለፈው ሳምንት አርብ በደረሰው የጎርፍ አደጋ የሟቾች ቁጥር 82 ደርሷል፡፡ በግዛቲቱ በተለያዩ አካባቢዎች በደረሰው የጎርፍ አደጋ ከሞቱ ሰዎች መካከል 28ቱ ህጻናት መሆናቸው ነው የተነገረው፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የብርሸለቆ መሠረታዊ የውትድርና ትምህርት ቤት ያሰለጠናቸውን የሰራዊት አመራሮች እያስመረቀ ነው Hailemaryam Tegegn Jul 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመከላከያ ሰራዊት የምስራቅ ዕዝ በብርሸለቆ መሠረታዊ የውትድርና ትምህርት ቤት ለ2ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን የሰራዊት አመራሮች እያስመረቀ ነው። በምረቃ ስነ ስርአቱ ላይ የምስራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል መሐመድ ተሰማን ጨምሮ የዕዙ ከፍተኛ…
ፋና ስብስብ በአትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ ስኬት ላይ የሚያጠነጥን መጽሃፍ ለንባብ ሊበቃ ነው Hailemaryam Tegegn Jul 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ ስኬት ላይ የሚያጠነጥነው DISSECTING HAILE (የኃይሌ ኃይሎች) የተሰኘው መፅሃፍ ለንባብ ሊበቃ ነው፡፡ መጽሃፉ በአትሌት ሻለቃ ኃይሌ ገ/ስላሴ ልጅ ሜላት ኃይሌ የተጻፈ ሲሆን በመጪው ነሐሴ ወር…
ዓለምአቀፋዊ ዜና በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት በጎርፍ አደጋ የ24 ሰዎች ህይወት አለፈ Hailemaryam Tegegn Jul 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሜሪካ ቴክሳስ ግዛት በትናንትናው ዕለት በደረሰ የጎርፍ አደጋ 24 ሰዎች ሲሞቱ በርካታ ሰዎች መጥፋታቸው ተነግሯል፡፡ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አደጋውን አስደንጋጭ ያሉ ሲሆን፥ ለነፍስ አድን ስራው አስፈላጊው ድጋፍ እንደሚደረግ ገልጸዋል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና የሪፐብሊካን ጥበቃ ኃይል አመራርና አባላት አረንጓዴ አሻራቸውን አኖሩ Hailemaryam Tegegn Jul 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሪፐብሊካን ጥበቃ ኃይል አመራርና አባላት ከጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት ጋር በመሆን በየካ ተራራ አረንጓዴ አሻራቸውን አኑረዋል፡፡ "በመትከል ማንሰራራት" በሚል በተሰየመው የዘንድሮው የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ላይ በመሳተፋቸው የተሰማቸውን ደስታ…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክር ቤቱ ለዴሞክራሲ ተቋማት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል – አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ Hailemaryam Tegegn Jul 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ነፃና ገለልተኛ የዴሞክራሲ ተቋማት ለጠንካራ ሀገረ መንግስት ግንባታ ያላቸውን ሚና የበለጠ ለማጉላት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ድጋፉን አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ አፈ ጉባኤ ታገሰ ጫፎ፡፡ ለምክር ቤቱ ተጠሪ የሆኑ የዴሞክራሲ ተቋማት የተቋማዊ ሪፎርም…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን በጋራ ለመከላከል ቁርጠኛ ናት – ፕሬዚዳንት ታዬ Hailemaryam Tegegn Jul 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ድንበር ተሻጋሪ ወንጀሎችን ለመከላከል የሚደረጉ ትብብሮችን ለማጠናከር ቁርጠኛ ናት አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ ከዓለም አቀፉ የፖሊስ ድርጅት (ኢንተርፖል) ፕሬዚዳንት አሕመድ ናስር አል ራይዚ ጋር…
ስፓርት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አ.ማ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ Hailemaryam Tegegn Jul 4, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ውድድር አመራርና ስነ ስርዓት ኮሚቴ የኢትዮጵያ እግር ኳስ ፌዴሬሽን ባስተላለፈው ውሳኔ መሰረት በሲዳማ ቡና፣ መቻል እና ሀዋሳ ከተማ ክለቦች ላይ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳልፏል። ሶስቱ ክለቦች በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ…