የሀገር ውስጥ ዜና የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው Hailemaryam Tegegn Jun 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮተቤ ትምህርት ዩኒቨርሲቲ ያሰለጠናቸውን 1 ሺህ 989 ተማሪዎች በዓድዋ ድል መታሰቢያ እያስመረቀ ነው። ዩኒቨርሲቲው በሦስተኛ፣ በሁለተኛ እና በመጀመሪያ ዲግሪ እንዲሁም በልዩ ልዩ ፕሮግራሞች ያስተማራቸውን ተማሪዎች ነው እያስመረቀ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጦርነትን በትንሽ ኪሳራ በድል የሚወጣ ሠራዊት እየተገነባ ነው – ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ Hailemaryam Tegegn Jun 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጦርነትን ሳይዋጋ ከሩቅ የሚያስቀርና ከተፈጠረም በትንሽ ኪሳራ በድል የሚወጣ ሠራዊት እየተገነባ ነው አሉ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ፡፡ የመከላከያ ዋር ኮሌጅ በመደበኛ ኮርስ ያሰለጠናቸውን ከፍተኛ…
ዓለምአቀፋዊ ዜና ኢራን በአሜሪካ ለተፈጸመባት ጥቃት አጸፋዊ ርምጃ እወስዳለሁ አለች Hailemaryam Tegegn Jun 22, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢራን በሦስት የኒውክሌር ማዕከላት ላይ አሜሪካ ለፈጸመችባት ጥቃት የአጸፋ ርምጃ ለመውሰድ ሁሉም አማራጮች በጠረጴዛ ላይ ናቸው ስትል አስጠንቅቃለች። አሜሪካ ከሰዓታት በፊት ግዙፉን ፎርዶው የኒውክሌር ተቋም ጨምሮ በሦስት የኢራን…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለፓን አፍሪካኒዝም መጠናከር የመሪነት ሚናዋን እየተወጣች ነው Hailemaryam Tegegn Jun 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ሀገር በቀል እሳቤዎችን በማፍለቅ ለፓን አፍሪካኒዝም መጠናከር የመሪነት ሚናዋን እየተወጣች ነው አሉ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ ቤልጅጌ (ዶ/ር)። የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትሩ የውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት…
የሀገር ውስጥ ዜና ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን ልዑካን ጋር ተወያዩ Hailemaryam Tegegn Jun 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ከአዘርባጃን የፐብሊክ ሰርቪስ እና ማኅበራዊ ፈጠራ ተቋም ሊቀ መንበር ኦልቪ ሜዲዬቭ እና ከአዘርባጃን አምባሳደር ሩስላን ናሲቦቭ ጋር በጋራ ጉዳዮች ላይ ተወያይተዋል፡፡ በውይይቱ ኢትዮጵያ እና አዘርባጃን…
ስፓርት የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመኑ ምርጥ ተጫዋች የመጨረሻ እጩዎች ይፋ ሆኑ Hailemaryam Tegegn Jun 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፕሮፌሽናል እግር ኳስ ተጫዋቾች ማህበር የእንግሊዝ ፕሪሚየር ሊግ የውድድር ዘመኑ ምርጥ ተጫዋች የመጨረሻ ስድስት ዕጩዎች ዝርዝር ይፋ ሆኗል፡፡ በሊጉ 15ኛ ደረጃን በመጨረስ አስከፊ የውድድር አመትን ያሳለፈው የማንቼስተር ዩናይትድ አማካይ ብሩኖ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዜጎች በንጹህና ጤናማ አካባቢ ለመኖር የሚያስችላቸውን ሁኔታ መፍጠር ያስፈልጋል – አቶ ጥላሁን ከበደ Hailemaryam Tegegn Jun 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ ዜጎች በንጹህ አካባቢ የመኖር መብታቸው ሊረጋገጥ ይገባል አሉ። በክልሉ 2ኛው ዙር የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአርባ ምንጭ ከተማ ተካሂዷል። በመርሐ ግብሩ ላይ አቶ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ለአፍሪካ አህጉር ነፃ ንግድ ቀጣና ትግበራ ሚናዋን እየተወጣች ነው – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Jun 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤ ምሲ) የአፍሪካ አህጉር ነፃ ንግድ ቀጣና ስምምነትን ለማሳካት ኢትዮጵያ ድርሻዋን እየተወጣች ነው አሉ የንግድ እና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)። ሚኒስትሩ ይህን ያሉት የአውሮፓ ህብረት 'ኢኮትሬድ' የተሰኘ ፕሮጀክትን በኢትዮጵያ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአሜሪካ ማሪን ኮርፕስ ጄነራልና የአፍሪኮም አዛዥ ጋር ተወያዩ Hailemaryam Tegegn Jun 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤ ምሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከአሜሪካ ማሪን ኮርፕስ ጄነራልና የአፍሪኮም አዛዥ ከሆኑት ጄነራል ማይክል ላንግሌይ ጋር በዛሬው ዕለት ተወያይተዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ የጋራ ፍላጎት በሆኑ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ተጀመረ Hailemaryam Tegegn Jun 20, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል 2ኛው ዙር የጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ ማስጀመሪያ መርሐ ግብር በአርባ ምንጭ ከተማ ተካሂዷል። መርሐ ግብሩን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር ጥላሁን ከበደ እና የአካባቢ ጥበቃ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሌሊሴ ነሜ (ኢ/ር)…