የሀገር ውስጥ ዜና በአፍሪካ የግምገማ ሥርዓት ላይ ያተኮረ ጉባኤ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው Hailemaryam Tegegn Jun 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ የግምገማ ሥርዓት ላይ ያተኮረው 25ኛው የአፍሪካ ኢቫሉዌሽን አሶሴሽን ጉባኤ ከሰኔ 9 ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል፡፡ ለሦስት ቀናት የሚካሄደውን ጉባኤ የአፍሪካ ኢቫሉዌሽን አሶሴሽን፣ በፕላንና ልማት ሚኒስቴር እና በኢትዮጵያ ኢቫሉዌሽን…
የሀገር ውስጥ ዜና ከ1 ሚሊየን በላይ የልማታዊ ሴፍቲኔት ተጠቃሚዎች ወደ ዘላቂ የኑሮ ማሻሻያ ተሸጋገሩ Hailemaryam Tegegn Jun 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ450 ሚሊየን ዶላር እየተተገበረ በሚገኘው የከተማ ልማታዊ ሴፍቲኔት ፕሮግራም ከ1 ሚሊየን በላይ ተጠቃሚዎች ወደ ዘላቂ የኑሮ ማሻሻያ ተሸጋግረዋል፡፡ የከተማና መሰረተ ልማት ሚኒስቴር በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ላይ የሚገኙ ዜጎችን ከተረጅነት ወደ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሰላም እንዲመጣ ባለሃብቶች ታጣቂዎችን በገንዘብ መደገፍ ማቆም አለባችሁ – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Jun 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ሰላም የሚፈልጉ ባለሃብቶች በጫካ የሚገኙ ታጣቂዎችን በገንዘብ መደገፍ እንዲያቆሙ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አሳሰቡ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከመላው ሀገሪቱ ከተውጣጡ የንግዱ ማህበረሰብ ተወካዮች ጋር ባደረጉት ውይይት፥ መንግስት…
የሀገር ውስጥ ዜና ቋንቋ በሕዝቦችና ባህሎች መካከል ድልድይ ነው – የሩሲያ አምባሳደር Hailemaryam Tegegn Jun 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሩሲያ ቋንቋ ቀን በአዲስ አበባ በተባበሩት መንግሥታት የስብሰባ ማዕከል ተከብሯል፡፡ በዝግጅቱ ሩሲያዊው የኪነ-ጥበብ ሊቅ እና የሩሲያ ዘመናዊ ሥነ-ጽሑፍ አባት እንደሆነ የሚነገርለትን አሌክሳንደር ሰርጌቪች ፑሽኪንን ጨምሮ የኒኮላይ ጎጎልና መሰል…
የሀገር ውስጥ ዜና ሚኒስቴሩ የኢኮኖሚ ማሻሻያው ለድህነት ቅነሳ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አበርክቷል አለ Hailemaryam Tegegn Jun 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኮኖሚ ማሻሻያው በድህነት ቅነሳና አምራች ዘርፉን በማጠናከር ረገድ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አበርክቷል አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡ የኢኮኖሚ ዲፕሎማሲን ለማጠናከር ያለመ የፓናል ውይይት ተካሂዷል። በዚሁ ወቅት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አማካሪ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአርሜኒያ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ፕሬዚዳንት ታዬ ጥሪ አቀረቡ Hailemaryam Tegegn Jun 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአርሜኒያ ባለሃብቶች የኢትዮጵያን ሁሉን አቀፍ የኢኮኖሚ ሪፎርም እድሎች በመጠቀም ኢንቨስት እንዲያደርጉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ጥሪ አቅርበዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ የአርሜኒያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቫሃን ኮስታኒያን በጽሕፈት ቤታቸው ተቀብለው…
የሀገር ውስጥ ዜና የጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) እና የንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች ውይይት ዛሬ ምሽት ይቀርባል Hailemaryam Tegegn Jun 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሰኔ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በትናንትናው ዕለት ከመላው ኢትዮጵያ ከተወጣጡ የንግዱ ማኅበረሰብ ተወካዮች ጋር ተወያይተዋል፡፡ ውይይቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከተለያዩ የህብረተሰብ ክፍሎች ጋር የሚያደርጓቸው ውይይቶች አካል ሲሆን፥…
የሀገር ውስጥ ዜና በአንድ ዘርፍ ላይ ጥገኛ የሆነ ኢኮኖሚ የኢትዮጵያን ስብራት አይጠግንም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Jun 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብዝሃ ዘርፍን ያላካተተና በአንድ ዘርፍ ላይ ጥገኛ የሆነ የኢኮኖሚ እንቅስቃሴ የኢትዮጵያን ስብራት አይጠግንም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ እድገት፣ ወቅታዊ ፈተናዎችና ቀጣይ አቅጣጫዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያው ውጤታማነት በሌሎች ሀገራት ጭምር ተመስክሮለታል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Hailemaryam Tegegn Jun 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ በእውቀትና በጥበብ ተግባራዊ ያደረገችው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ውጤታማ መሆኑ በሌሎች ሀገራት ጭምር ተመስክሮለታል አሉ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ እድገት፣ ወቅታዊ ፈተናዎችና ቀጣይ…
የሀገር ውስጥ ዜና መገናኛ ብዙኃን በጽዱ ኢትዮጵያ ንቅናቄ የድርሻቸውን መወጣት ይጠበቅባቸዋል Hailemaryam Tegegn Jun 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መገናኛ ብዙኃን በአካባቢ ብክለት መከላከል ሀገራዊ ንቅናቄ የድርሻቸውን ሊወጡ ይገባል አሉ የፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ አድማሱ ዳምጠው። ጽዱ ኢትዮጵያ በሚል መሪ ሐሳብ ለስድስት ወር የሚቆይ የአካባቢ ጥበቃ ንቅናቄ በዛሬው…