Fana: At a Speed of Life!

የባንክ ሒሳብን ከፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ጋር የማስተሳሰሩ ሒደት …

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አሁን ላይ የፋይዳ ዲጂታል መታወቂያ ተመዝጋቢዎች ቁጥር ከ43 ነጥብ 9 ሚሊየን በላይ ደርሷል አለ የብሔራዊ መታወቂያ ፕሮግራም፡፡ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በተመረጡ ከተሞች ላይ የተከፈቱ የባንክ ሒሳቦች እስከ ግንቦት 6 ቀን 2018 ዓ.ም ድረስ…

ለሕክምና ሙከራዎች ፈቃድ የመስጠትና የቁጥጥር ሥርዓቱን ዲጂታላይዝ ለማድረግ…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዳዲስ የሕክምና ሙከራዎች ወደ ሥራ እንዲገቡ ፈቃድ የመስጠትና የቁጥጥር ሥርዓቱን ዲጂታላይዝ ማድረግ የሚያስችል ሥርዓት ተዘርግቷል አለ ጤና ሚኒስቴር። የኢትዮጵያ ምግብና መድኃኒት ባለሥልጣን አዲስ የተገነባውን የሕክምና ሙከራ የኦንላይን…

ብልጽግና ፓርቲ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ መርሐ ግብር አካሂዷል። የፓርቲው የምርጡኝ ቅስቀሳ መርሐ ግብር “በጸና እና በተደራጀ የሴቶች ድምጽ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር እናሻግራለን” በሚል መሪ ሃሳብ ነው…

ከንቲባ አዳነች አዲስ ኢኮ ሁለገብ የሕዝብ መዝናኛ ፓርክን ሥራ አስጀመሩ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ ኢኮ ሁለገብ የሕዝብ መዝናኛ ፓርክን በዛሬው ዕለት መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡ ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ዛሬ ለከተማችን ተጨማሪ የሆነ አዲስ ኢኮ ሁለገብ…

ሚኒስቴሩ በሐረር ለአቅመ ደካማ ወገኖች ያስገነባቸውን ቤቶች አስረከበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በሐረር ከተማ ለአቅመ ደካማ ወገኖች ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች በዛሬው ዕለት አስረክቧል፡፡ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ በክልሉ ትኩረት ከተሰጣቸው ሰው ተኮር ሥራዎች…

ኢትዮጵያ ከ330 ሚሊየን ኩንታል በላይ ስንዴ በማምረት ከአፍሪካ አንደኛ ናት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘንድሮ ኢትዮጵያ ከ330 ሚሊየን ኩንታል በላይ ስንዴ በማምረት ከአፍሪካ አንደኛ ናት አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱልልታ ወረዳ በ2 ሺህ 150 ሄክታር መሬት ላይ የለማ…

የአፍሪካን 1 ነጥብ 3 ትሪሊየን ዶላር የዕዳ ጫና የሚቀንሱ መፍትሔዎችን ለማመላከት…

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካ ያለባትን የ1 ነጥብ 3 ትሪሊየን ዶላር የዕዳ ጫና ለመቀነስ የሚያስችሉ የመፍትሄ አቅጣጫዎችን ለማስቀመጥ ያለመ 2ኛው የአፍሪካ የሉዓላዊ ፋይናንስ ፎረም በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው፡፡ ፎረሙ 23 የአፍሪካ ሀገራት በከፍተኛ የዕዳ ቀውስ…

የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የጀመርነው ጥረት በላቀ ውጤት ቀጥሏል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን የምግብ ሉዓላዊነት ለማረጋገጥ የጀመርነው ጥረት በላቀ ውጤት ቀጥሏል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷‎ዛሬ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱልልታ ወረዳ…

የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ መካሄድ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን የርክበ ካህናት ቅዱስ ሲኖዶስ ምልዓተ ጉባዔ በዛሬው ዕለት መካሄድ ጀምሯል። የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተ ክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርእሰ ሊቃነ ጳጳሳት…

ኤ አይን በሚገባ የተረዳና ለበጎ አላማ የሚጠቀም የሰው ሃይል ለማፍራት እየተሰራ ነው – ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሰው ሰራሽ አስተውሎት (ኤ አይ) ቴክኖሎጂን በሚገባ የተረዳና ለበጎ አላማ የሚጠቀም የሰው ሃይል ለማፍራት እየተሰራ ነው አሉ የአርቴፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ዋና ዳይሬክተር ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)፡፡ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ከኢትዮጵያ…