የሀገር ውስጥ ዜና የሚኒስትሮች ምክር ቤት በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳለፈ Melaku Gedif Jun 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 47ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔ አሳልፏል። ምክር ቤቱ ያሳለፋቸው ውሳኔዎች እንደሚከተለው ቀርቧል፡- 1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው የ2018 በጀት ዓመት…
የሀገር ውስጥ ዜና በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ከ231 ሺህ በላይ ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እየተሰራጨ ነው Melaku Gedif Jun 5, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለ2017/18 ምርት ዘመን 231 ሺህ 340 ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እና 5 ሺህ 292 ኩንታል ምርጥ ዘር ለአርሶ አደሩ እየተሰራጨ ነው፡፡ በክልሉ ግብርና ቢሮ የኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክተር ፈቃዱ ወዬሳ ለፋና ዲጂታል…
የሀገር ውስጥ ዜና በአፋር ክልል የአብዬ ሃይቅን የቱሪስት መዳረሻነት ለማስፋት እየተሰራ ነው Melaku Gedif Jun 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፋር ክልል አፋምቦ ወረዳ የአዋሽ ወንዝ መዳረሻ ላይ የሚገኘውን የአብዬ ሃይቅ የቱሪስት መዳረሻነት ለማስፋት በትኩረት እየተሰራ ነው፡፡ የክልሉ ኮሙኒኬሽን ቢሮ ሃላፊ አቶ መሐመድ አሊ ቢኢዶ ÷በ2017 በጀት ዓመት በአፋር ክልል ያለውን…
ስፓርት አዳማ ከተማ ባሕር ዳር ከተማን አሸነፈ Melaku Gedif Jun 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ33ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር አዳማ ከተማ ባሕር ዳር ከተማን 2 ለ 0 አሸንፏል፡፡ የአዳማ ከተማን የማሸነፊያ ግቦች ቢንያም አይተን እና ሙሴ ኪሮስ በሁለተኛው አጋማሽ ከመረብ አሳርፈዋል፡፡ አዳማ ከተማ ተከታታይ…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁዋጂያን በገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን በሶላር ምርትና ኤክስፖርት ዘርፍ ሊሰማራ ነው Melaku Gedif Jun 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቻይናው ሁዋጂያን ግሩፕ በገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ለመሰማራት የ100 ሚሊየን ዶላር የኢንቨስትመንት ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የገዳ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ ሞቱማ ተመስገን እና የሁዋጂያን ግሩፕ ሥራ አስፈጻሚ…
የሀገር ውስጥ ዜና የገጠሩን ማሕበረሰብ አኗኗር ለማሻሻል የገጠር ኮሪደር በሁሉም አካባቢዎች እየተስፋፋ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) Melaku Gedif Jun 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገጠሩን ማሕበረሰብ አኗኗር ለማሻሻል የተጀመረው የገጠር ኮሪደር ልማት በሁሉም አካባቢዎች እየተስፋፋ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ዛሬ በማዕከላዊ ኢትዮጵያ…
ቢዝነስ በኦሮሚያ ክልል የኢንዱስትሪዎች የማምረት አቅም 61 በመቶ ደረሰ Melaku Gedif Jun 2, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ወደ ውጪ ከተላኩ ምርቶች 837 ሚሊየን ዶላር ገቢ ተገኝቷል አለ የክልሉ የኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ቢሮ፡፡ የቢሮው ኃላፊ አቶ አሕመድ ኢድሪስ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ ያለውን የኢንቨስትመንት አገልግሎት አሰጣጥ ምቹና…
የሀገር ውስጥ ዜና ቤተክርስቲያኗ በመዲናዋ ለሚከናወኑ የልማት ሥራዎች የምታደርገውን ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች Melaku Gedif May 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በአዲስ አበባ ከተማ እየተከናወኑ ለሚገኙ የልማት ሥራዎች የምታደርገውን ሁሉን አቀፍ ትብብር አጠናክራ ትቀጥላለች አሉ ብፁዓን አባቶች፡፡ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ብፁዓን አባቶች…
የሀገር ውስጥ ዜና ሁሉንም አካባቢ ያማከለ ትምህርት በፍትሐዊነት ተደራሽ ማድረግ ይገባል – ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) Melaku Gedif May 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ዓለሚቱ ኡሞድ እና የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በጋምቤላ ከተማ ሁለት ሞዴል የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ግንባታን አስጀምረዋል። በማስጀመሪያ መርሃ ግብሩ ላይ ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) እንዳሉት፤…
የሀገር ውስጥ ዜና በአውቶቡስ አገልግሎት ላይ የተደረገው የሰዓት ማሻሻያ ከፍተኛ አስተዋጽኦ እያበረከተ ነው Melaku Gedif May 30, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ በከተማ በአውቶቡስ አገልግሎት ላይ የተደረገው የሰዓት ማሻሻያ ሕብረተሰቡ አምሽቶ ሳይቸገር ወደ ቤቱ እንዲመለስ በማድረግ ትልቅ አስተዋጽኦ እያበረከተ ይገኛል። በአዲስ አበባ የከተማ አውቶቡስ አገልግሎት ድርጅት የኢንተለጀንት…