ብልጽግና ፓርቲ ኢትዮጵያውያንን በሰፈር ሳይከፋፍል አቅፎ የያዘና የተለየ እሳቤ ያለው ፓርቲ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ የተለየ እሳቤ ያለውና ኢትዮጵያውያንን በሙሉ በሰፈር ሳይከፋፍል አቅፎ የያዘ ፓርቲ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በአራተኛው ክፍል እና በመጨረሻው ቃለ ምልልሳቸው የብልጽግና ፓርቲ ቁመናን…