የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውርን ለመከላከል ከሳዑዲ ጋር እንደምትሰራ ገለፀች Mikias Ayele Mar 19, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአዲስ አበባ እና በሪያድ መካከል የሚደረጉ ህገ-ወጥ የሰዎች ዝውውሮችን ለመከላከል ከሳዑዲ አረቢያ ጋር በትብብር እንደምትሰራ ገለፀች፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር ) ከሳዑዲ አረቢያ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር…
የሀገር ውስጥ ዜና የዓለም ንብ ቀንንና የምግብ ሥርዓት ሽግግር ዓውደ ጥናትን ለማካሄድ ዝግጅት እየተደረገ ነው – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) Mikias Ayele Mar 17, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም የንብ ቀንን እና የዓለም አቀፍ የምግብ ሥርዓት ሽግግር ዓውደ ጥናትን ለማካሄድ በቂ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለፁ፡፡ ሚኒስትሩ ከዓለም እርሻ ድርጅት(ፋኦ) ረዳት ዋና ዳይሬክተርና የአፍሪካ…
Uncategorized አምባሳደር ብሩክ መኮንን የሹመት ደብዳቤያቸውን ለንጉስ ቻርልስ ሳልሳዊ አቀረቡ Mikias Ayele Mar 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብሪታኒያ እና ሰሜን አየርላንድ የኢፌዲሪ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር ብሩክ መኮንን የሹመት ደብዳቤያቸውን ለግርማዊ ንጉስ ቻርልስ ሳልሳዊ አቅርበዋል። አምባሳደሩ በኢትዮጵያ እና በብሪታኒያ መካከል ያለውን ታሪካዊ እና ዘላቂ ግንኙነት የበለጠ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአንጎላው ፕሬዚዳንት በኢትዮጵያ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ወደ ሀገራቸው ተመለሱ Mikias Ayele Mar 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር የአንጎላ ፕሬዚዳንት ጆአዎ ሎሬንሶ በኢትዮጵያ የነበራቸውን ቆይታ አጠናቀው ወደ አገራቸው ተመልሰዋል። ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ተገኝተው ለፕሬዚዳንቱ አሸኛኘት…
ስፓርት የካፍ አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ በካይሮ እየተካሄደ ነው Mikias Ayele Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ እግር ኳስ ኮንፌዴሬሽን (ካፍ) አስቸኳይ ጠቅላላ ጉባዔ በግብጽ ካይሮ መካሄድ ጀምሯል፡፡ ከዋናው ጉባዔ አስቀድሞ የሚካሄደው የክፍለ አህጉር ማህበራት ስብሰባ በዛሬው ዕለት የካፍ ፕሬዚዳንት ፓትሪስ ሞሴፔ (ዶ/ር) በተገኙበት ተካሂዷል።…
የሀገር ውስጥ ዜና ወንድማማችነትና ሕብረ ብሄራዊ አንድነትን ይበልጥ ለማጠናከር ሁሉም የበኩሉን ሊወጣ ይገባል- አቶ ሙስጠፌ መሃመድ Mikias Ayele Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወንድማማችነትና ሕብረ ብሄራዊ አንድነትን ይበልጥ ለማጠናከር ሁሉም የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል ሲሉ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሃመድ ገለጹ፡፡ የአፋር እና ሶማሌ ወንድም ሕዝብ ታላቅ የጋራ የኢፍጣር መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት በጅግጅጋ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋርና ሶማሌ ሕዝብን ወንድማማችነትና የጋራ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት ይሰራል – አቶ አወል አርባ Mikias Ayele Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋርና ሶማሌ ሕዝብን ወንድማማችነትና የጋራ ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በትኩረት ይሰራል ሲሉ የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳድር አወል አርባ ገለጹ፡፡ የአፋር እና ሶማሌ ወንድም ሕዝብ ታላቅ የጋራ የኢፍጣር መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት በጅግጅጋ ከተማ…
የሀገር ውስጥ ዜና ደቡብ ኮሪያ በሕግ ዘርፍ ከኢትዮጵያ ጋር በትብብር መስራት እንደምትፈልግ ገለጸች Mikias Ayele Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፍትሕ ሚኒስትር ዴዔታ ተስፋዬ ዳባ በኢትዮጵያ የደቡብ ኮሪያ አምባሳደር ጁንግ ካንግ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም ሁለቱ ሀገራት በሕግ ዘርፍ በትብብር መስራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡ ሚኒስትር ዴዔታው የጠቅላይ ዓቃቤ ሕግ…
የሀገር ውስጥ ዜና ለአምባሳደር ምስጋኑ አርጋና ለአምባሳደር ሱለይማን ደደፎ የባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት ሹመት ተሰጠ Mikias Ayele Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለአምባሳደር ምስጋኑ አርጋ እና ለአምባሳደር ሱለይማን ደደፎ የባለሙሉ ስልጣን አምባሳደርነት ሹመት ሰጥተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ በሕገመንግስቱ አንቀጽ 71 ንዑስ አንቀጽ 3 መሰረት ለሁለት የመንግስት ከፍተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና የአፋርና ሶማሌ ወንድማማች ህዝቦች የኢፍጣር መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት በጅግጅጋ ይካሄዳል Mikias Ayele Mar 10, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፋር እና ሶማሌ ወንድማማች ሕዝቦች ታላቅ የጋራ የኢፍጣር መርሐ ግብር ዛሬ ምሽት በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ ይካሄዳል። በመርሐ ግብሩ ለመሳተፍም የአፋር ክልል ርዕሰ መስተዳደር አወል አርባ፣ የሰላም ሚኒስትር…