የተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ሥራዎች የታሪክ እጥፋት የሚያመጡ ናቸው – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተረጂነት በመላቀቅ የተሟላ ሀገራዊ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ የተጀመሩ ሥራዎች የታሪክ እጥፋት የሚያመጡ መሆናቸውን የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ ገለጹ።
ብልጽግና ፓርቲ ለሦስት ቀናት ሲያካሂድ የቆየውን የሥድስት ወራት የስራ…