Fana: At a Speed of Life!

ቢኬጂ ፋውንዴሽን በተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ማዕድ አጋራ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በላይነህ ክንዴ ግሩፕ ፋውንዴሽን (ቢኬጂ) የትንሣኤ በዓልን ምክንያት በማድረግ በተስፋ ብርሃን የምገባ ማዕከል ለወገኖች ማዕድ አጋራ፡፡ በመርሐ-ግብሩ ላይ የተገኙት የቂርቆስ ክፍለ ከተማ ዋና ስራ አስፈጻሚ አዲሱ ሻንቆ(ዶ/ር)÷ ቢኬጂ…

የተለወጠችና ከልመና የወጣች ሀገር እውን ከማድረግ ውጪ ሌላ ሃሳብ የለንም – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የተለወጠችና ከልመና የወጣች ሀገር እውን ከማድረግ ውጪ ሌላ ሃሳብ የለንም ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሁፍ፤ የትንሳኤ በዓልን በገላን ጉራ ከሚገኙ የካሳንቺስ ልማት…

ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) ከደቡብ ሱዳን አቻቸው ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) አዲስ ከተሾሙት የደቡብ ሱዳን ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አምባሳደር መንዳይ ሰማያ ኩምባ ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በተለያዩ ትኩረት በሚሹ የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ መክረዋል፡፡…

 በበዓል ወቅት በዲጂታል ክፍያ ስንፈጽም ልንተገብራቸው የሚገቡ ጥንቃቄዎች፡-

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበዓላት ወቅት ሸማቾች በዲጂታል ምህዳሩ ውስጥ ግብይቶችን ሲፈጽሙ ለከፍተኛ መጭበርበር ሊጋለጡ ይችላሉ። ምክንያቱም አጭበርባሪዎች ይህ ወቅት ከፍተኛ ግብይት የሚፈጸምበትና ሸማቾች ሃሳባቸው በበዓል ጉዳዮች እንደሚጠመድ ስለሚያውቁ የተለያዩ…

የኢትዮጵያን አየር ክልል ከማንኛውም ጥቃት ከመጠበቅ ባለፈ ታሪክን የማደስ ተግባራችንን አጠናክረን እንቀጥላለን- ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያን አየር ክልል ከማንኛውም ጥቃት ከመጠበቅ ባለፈ ታሪክን የማደስ ተግባራችንን አጠናክረን እንቀጥላለን ሲሉ የአየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌተናል ጄኔራል ይልማ መርዳሳ አስታወቁ። ዋና አዛዡ ከ37 ዓመት በላይ ከአገልግሎት ውጪ ሆኖ የቆየውንና…

የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ተስቦ ዋለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች ተስቦ ውሏል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀጳጳስ ብፁዕ ካርዲናል ብርሃነ ኢየሱስ ሱራፌል እና የእምነቱ ተከታዮች…

የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እየታሰበ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢየሱስ ክርስቶስ ስቅለት በመንበረ ጸባዖት ቅድስት ስላሴ ካቴድራል በተለያዩ ሃይማኖታዊ ሥርዓቶች እየታሰበ ይገኛል፡፡ በሥነ-ሥርዓቱ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን ፓትርያርክ ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስን ጨምሮ ሊቃነ ጳጳሳት፣…

ኢትዮጵያ በ2050 የካርበን ልቀትን ዜሮ ማድረስ የሚያስችሉ ሥራዎችን እያከናወነች ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥን ለመከላከል በ2050 የካርበን ልቀትን ዜሮ ለማድረስ አቅዳ በትኩረት እየሰራች መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በቬይትናም 2025 ፒ4ጂ ጉባዔ ላይ ባደረጉት ንግግር…

አምባሳደር ብርሃኑ ጸጋዬ ከጅቡቲ መንግስት የሜዳሊያ ሽልማት ተበረከተላቸው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በጅቡቲ የኢትዮጵያ አምባሳደር ሆነው ላገለገሉት አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ‘ጁን 27 ኦፊሰር ዳንስ ላሬድ’ የተባለውን የሀገሪቱ የዲፕሎማሲ የክብር ሜዳሊያ ከጅቡቲ መንግስት ተቀብለዋል፡፡ አምባሳደር ብርሃኑ በኢትዮጵያ እና ጅቡቲ መካከል ያለው…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከተባበሩት መንግስታት የፕሮጀክት አገልግሎት ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ከተባበሩት መንግስታት የፕሮጀክት አገልግሎት ጽሕፈት ቤት ዋና ዳይሬክተር ጆርጅ ሞሪኤራ ዳ ሲልቫ ጋር ተወያይተዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ በውይይቱ ወቅት÷ ጽሕፈት ቤቱ የኢትዮጵያ መንግስት በሚያከናውናቸው በተለያዩ የግዢ…