Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ በዓለም አቀፉ ሀገር በቀል ምርት ፎረም ላይ እየተሳተፈች ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጤና ሚኒስትር ዶክተር መቅደስ ዳባ እና ሌሎች አመራሮች በ3ኛው ዓለም አቀፉ ሀገር በቀል ምርት ፎረም ላይ እየተሳተፉ ነው፡፡ ከዛሬ ጀምሮ ለቀጣይ ሶስት ቀናት የሚካሄደው ፎረሙ በዓለም የጤና ድርጅት አስተባባሪነት በተባበሩት ዓረብ ኤምሬቶች …

በብሪታኒያ በማህበራዊ ትስስር ገጾች የሚፈጸሙ ወንጀሎች መስፋፋት…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብሪታኒያ በማህበራዊ ትስስር ገጾች በሚሰራጩ ተገቢ ባልሆኑ መረጃዎች ምክንያት በየዓመቱ ከ12 ሺህ በላይ ግለሰቦች በፖሊስ ቁጥጥር ስር እንደሚውሉ ተሰምቷል፡፡ ግለሰቦቹ በቁጥጥር ስር የሚውሉት በማህበራዊ ትስስር ገጾች በሚያሰራጯቸው የሰውን…

ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ሕዝቦች የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል አረጋገጠች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን ሕዝቦች የምታደርገውን ድጋፍ አጠናክራ እንደምትቀጥል ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አስታወቁ፡፡ የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዚዳንት ቤንጃሚን ቦል ሜል ከሀገሪቱ ፕሬዚዳንት ሳልቫ ኪር ማያርዲት ይዘውት የመጡትን…

የኦሮሚያ ክልል 1 ሺህ 402 የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች አስረከበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል 1 ሺህ 402 የእርሻ ትራክተሮችን ለአርሶ አደሮች በሻሸመኔ ከተማ አስረክቧል፡፡ ትራክተሮቹን የተረከቡት አርሶ አደሮች፣ የኅብረት ሥራ ማኅበራትና ዩኒየኖች፤ ለክልሉ መንግሥት ባቀረቡት ጥያቄ ቀድመው በቆጠቡት መሠረት መሆኑ…

ወደ ሀገር ውስጥ የተጓጓዘው የአፈር ማዳበሪያ መጠን 9 ነጥብ 6 ሚሊየን ኩንታል ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017/18 የምርት ዘመን ወደ ሀገር ለማስገባት ከታቀደው 24 ሚሊየን ኩንታል የአፈር ማዳበሪያ እስከ ትናንት ድረስ ከ10 ነጥብ 7 ሚሊየን ኩንታል በላይ ጅቡቲ ወደብ መድረሱ ተገለጸ፡፡ 55 ሺህ ሜትሪክ ቶን ዳፕ የአፈር ማዳበሪያ የጫነች…

መጋቢት 24 የለውጥ ጮራና የብልፅግና ዘመን ጅማሮ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) መጋቢት 24 የለውጥ ጮራ መባቻና የብልፅግና ዘመን ጅማሮ ነው ሲሉ የአማራ ክልል ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለፁ፡፡ አቶ አረጋ ከበደ በማህበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መረጃ÷ ሰባት የለውጥ ዓመታትን በድል ተሻግረን የሰነቅናቸውን ታላላቅ…

የቤልጂየም እና ሉክሰምበርግ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ ኢንቨስት እንዲያደርጉ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 26፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቤልጂየም እና ሉክሰምበርግ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት አማራጮች ላይ እንዲሳተፉ በቤልጂየም የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጥሪ አቀረበ፡፡ ኤምባሲው በኢትዮጵያ ያሉ የኢንቨስትመንት አማራጮችን የሚያስተዋውቅ የንግድ እና ኢንቨስትመንት ማስተዋወቂያ…

የኢትዮጵያ የንግድ ፖሊሲ የንግዱን ማህበረሰብ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት የሚያሳድግ ነው -ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የንግድ ፖሊሲ ተገማች የንግድ ስርዓት በመፍጠር የንግዱን ማህበረሰብ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪነት የሚያሳድግ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ገለጹ። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር የኢትዮጵያ የንግድ…

10ኛው የክልሎችና የከተማ አስተዳደሮች ዋና ኦዲተሮች ውይይት በድሬደዋ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 25፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 10ኛው የክልሎች እና ከተማ አስተዳደሮች ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤቶች የምክክር እና የልምድ ልውውጥ መድረክ በድሬደዋ ከተማ እየተካሄደ ነው። የድሬደዋ አስተዳደር ዋና ኦዲተር ፋኪያ መሐመድ በዚህ ወቅት÷የጋራ ምክክሩ ደረጃውን የጠበቀ የኦዲት…

በአብዛኛቹ የበልግ ተጠቃሚ አካባቢዎች የተጠናከረ ዝናብ ስለሚኖር ጥንቃቄ እንዲደረግ ኢንስቲትዩቱ አሳሰበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚቀጥሉት 10 ቀናት ለበልግ ዝናብ መፈጠር አስተዋጽኦ የሚያደርጉ የሚቲዎሮሎጂ ገጽታዎች በአብዛኞቹ የበልግ ዝናብ ተጠቃሚ አካባቢዎች ተጠናክረው ስለሚቀጥሉ ጥንቃቄ ሊደረግ እንደሚገባ የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት አሳሰበ፡፡ ከመጋቢት 23…