ስፓርት በፈርጉሰን የሚወደደው ፖል ስኮልስ… sosina alemayehu Nov 16, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማንቼስተር ዩናይትድ ቤት የራሱን ትልቅ አሻራ ያስቀመጠና በሰር አሌክስ ፈርጉሰን የሚወደድ ተጫዋች ነው ፖል ስኮልስ፡፡ እንግሊዛዊው የቀድሞ የማንቼስተር ዩናይትድ ተጫዋች ፖል ስኮልስ በእግር ኳስ ሕይወቱ ከቀያይ…
የሀገር ውስጥ ዜና የኮሪደር ልማቱ ግለቱን ጠብቆ እንዲቀጥል ጠንካራ ክትትልና ድጋፍ እየተደረገ ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ sosina alemayehu Nov 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሐረር ከተማ እየተከናወነ የሚገኘው የኮሪደር ልማት ግለቱን ጠብቆ እንዲቀጥል ጠንካራ ክትትልና ድጋፍ እየተደረገ ነው አሉ የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፡፡ ርዕሰ መስተዳድሩ በከተማዋ የተለያዩ አካባቢዎች እየተከናወኑ የሚገኙ የልማት…
የሀገር ውስጥ ዜና ክልሎች እምቅ የመልማት አቅማቸውን በሚገባ እየተጠቀሙ ነው – አፈ ጉባዔ አገኘሁ sosina alemayehu Nov 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር ከለውጡ ወዲህ ራስን በራስ የማስተዳደር ዕድል ያገኙ ክልሎች እምቅ የመልማት አቅማቸውን በሚገባ እየተጠቀሙ ነው አሉ። አፈ ጉባዔው በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሆሳዕና…
የሀገር ውስጥ ዜና የአንተነህ ጸጋዬ (ዶ/ር) ቀብር ሥነ ሥርዓት የፊታችን ቅዳሜ ይፈጸማል sosina alemayehu Nov 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የጋዜጠኝነት እና የሥነ ተግባቦት መምህር የነበሩት አንተነህ ጸጋዬ (ዶ/ር) ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል። በዩኒቨርሲቲው ለረጅም ዓመታት በማስተማርና ምርምር ሥራዎች ያገለገሉት አንተነህ ጸጋዬ (ዶ/ር) ባጋጠማቸው ድንገተኛ…
የሀገር ውስጥ ዜና በሰው ኃይል ልማትና ክህሎት ማበልፀግ ከኢትዮጵያ ጋር ያለንን ትብብር እናጠናክራለን – የልማት አጋሮች sosina alemayehu Nov 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሰው ኃይል ልማትና ክህሎት ማበልፀግ ዙሪያ ከኢትዮጵያ ጋር ያለንን ትብብር አጠናክረን እንቀጥላልን አሉ የልማት አጋሮች፡፡ ወጣቶች የተሻለ ዕውቀትና ክህሎት ታጥቀው የሥራ ገበያውን የሚቀላቀሉበትን አቅም የሚያሳድግ አዲስ የቴክኒክና ሙያ ስልጠና…
የሀገር ውስጥ ዜና የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል የኢትዮጵያን ከፍታ በሚመጥን መልኩ ይከበራል – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) sosina alemayehu Nov 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) 20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ህዝቦች በዓል የኢትዮጵያን ከፍታ በሚመጥን መልኩ ይከበራል አሉ። ርዕሰ መስተዳድሩ የበዓሉን አከባበር አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ፤ በዓሉ…
የሀገር ውስጥ ዜና በደሴ ከተማ በተማሪ ሊዛ ደሳለኝ ግድያ የተጠረጠረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ዋለ sosina alemayehu Nov 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የደሴ ከተማ ፖሊስ መምሪያ የከተማዋ ነዋሪ የሆነችው ተማሪ ሊዛ ደሳለኝ ላይ የግድያ ወንጀል በመፈጸም የተጠረጠረው ግለሰብ በቁጥጥር ስር ውሏል አለ። የመምሪያው አዛዥ ኮማንደር ጥላሁን ታደሰ እንዳስታወሱት፤ መስከረም 28 ቀን 2018…
ፋና ስብስብ የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በመጪው ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል sosina alemayehu Nov 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ700 በላይ የቅድመ ማጣሪያ ተፎካካሪዎች መካከል የተለዩ 16 ከዋክብትን ይዞ የጀመረው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ውድድር በመጪው ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል። የምዕራፉ ሶስተኛ ሳምንት ውድድር ላይ የምድብ አንድ ሰባት ተወዳዳሪዎች ከኮከብ…
የሀገር ውስጥ ዜና 20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በወሳኝ የታሪክ ምዕራፍ ወቅት የሚከበር ነው sosina alemayehu Nov 12, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛው የኢትዮጵያ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በርካታ ሀገራዊ አጀንዳዎች በጋራ በሚከናወኑበት ወሳኝ የታሪክ ምዕራፍ ወቅት የሚከበር ነው አለ የፌዴሬሽን ምክር ቤት። በም/ቤቱ የመንግሥታት ግንኙነት፣ የዴሞክራሲ አንድነትና የሕገ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ወደ ዘላቂ ብልጽግና እንደምትራመድ የሰሜን ሸዋ ዞን ማሳያ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ sosina alemayehu Nov 11, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሕዳር 2 ፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ወደ ዘላቂ ብልጽግና እንደምትራመድ የሰሜን ሸዋ ዞን ማሳያ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በአማራ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን የሚገኙትን የአግሮ ፕሮሰሲንግ ፓርክ፣ የሴራሚክ…