የሀገር ውስጥ ዜና የኢትዮጵያን ገጽታ ያደሰው ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ… sosina alemayehu Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ታላቁ የኢትዮጵያ ሕዳሴ ግድብ በዓለም አቀፉ ማሕበረሰብ ዘንድ የኢትዮጵያን ገጽታ በድጋሚ ያደሰ ትልቅ ፕሮጀክት ነው አሉ ምሁራን። የሃይድሮ ፖለቲክስ መምህርና ተመራማሪ ያዕቆብ አርሳኖ (ፕ/ር) ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር ባደረጉት ቆይታ÷…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የዲጂታል ህልሟን ወደ ተግባር የምትቀይርበትን ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ እየተገበረች ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) sosina alemayehu Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ኢትዮጵያ የዲጂታል ህልሟን ወደ ተግባር ለመቀየር የሚያስችላትን ዲጂታል ኢትዮጵያ 2030 ስትራቴጂ እየተገበረች ትገኛለች አሉ። ጠቅላይ ሚኒስትሩ በ24ኛው የምስራቅና ደቡብ…
የሀገር ውስጥ ዜና የዲጂታል ዘርፉ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት ትልቅ አስተዋጽዖ እያበረከተ ነው – አቶ አህመድ ሺዴ sosina alemayehu Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዲጂታል ዘርፉ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ዕድገት ትልቅ አስተዋጽዖ እያበረከተ ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አቶ አህመድ ሺዴ። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተሳተፉበት 24ኛው የኮሜሳ መሪዎች ጉባኤ “ዲጂታላይዜሽንን ለቀጣናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት ዘርፈ ብዙ ማሻሻያዎች እያደረገች ትገኛለች – ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ sosina alemayehu Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትጵያ ለዓለም አቀፍ አጋሮች ምቹ የገበያ ከባቢን በመፍጠር ጠንካራ ኢኮኖሚ ለመገንባት ዘርፈ ብዙ ማሻሻያዎች እያደረገች ትገኛለች አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ። ፕሬዚዳንት ታዬ በቤልጂየም እየተካሄደ ባለው 2ኛው የግሎባል ጌት…
ጤና ለክልሎች የተንቀሳቃሽ ክሊኒክ አምቡላንሶች ድጋፍ ተደረገ sosina alemayehu Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጤና ሚኒስቴር ለዘጠኝ ክልሎች 450 ሚሊየን ብር የሚያወጡ የተንቀሳቃሽ ክሊኒክ አምቡላንሶች ድጋፍ አድርጓል። የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ ÷ አምቡላንሶቹ ከጃፓን መንግስት በተገኘ የገንዘብ ድጋፍ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዲጂታል ክህሎትን ለማበልጸግና አስፈላጊ መሠረተ ልማት ለመገንባት ጥሩ ርምጃዎች ተራምደናል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) sosina alemayehu Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ዲጂታል ክሂሎትን ለማበልጸግ እና አስፈላጊ መሠረተ ልማት ለመገንባት ጥሩ ርምጃዎች ተራምደናል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡ 24ኛው የኮሜሳ የመሪዎች ጉባኤ “ዲጂታላይዜሽንን ለቀጠናዊ…
የሀገር ውስጥ ዜና አየር ኃይል ያሠለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች እያስመረቀ ነው sosina alemayehu Oct 9, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢፌዴሪ አየር ኃይል ለአካዳሚው ያሰለጠናቸውን መሠረታዊ ወታደሮች እያስመረቀ ነው፡፡ በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የአየር ሃይል ዋና አዛዥ ሌ/ጄ ይልማ መርዳሳን ጨምሮ ሌሎች ከፍተኛ አመራሮችና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተገኝተዋል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የዩኒቨርስቲ ምደባ ይፋ ሆነ sosina alemayehu Oct 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትምህርት ሚኒስቴር የዩኒቨርስቲ ምደባ መመልከቻ ድረገጽ ይፋ አድርጓል፡፡ በዚህ መሰረትም የዩኒቨርሺቲ ምደባ እየተጠባበቁ የሚገኙ ተማሪዎች በሚከተሉት ሊንኮች መመልከት ይችላሉ፡፡ ድረገጽ፥…
የሀገር ውስጥ ዜና ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) የሆጤ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የማስፋፊያ ግንባታን መረቁ sosina alemayehu Oct 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትምህርት ሚኒስትር ብርሃኑ ነጋ (ፕ/ር) በደሴ ከተማ የሚገኘውን የሆጤ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የማስፋፊያ ግንባታ መርቀዋል፡፡ በትምህርት ሚኒስቴር መልሶ ማቋቋም መርሐ ግብር የተከናወነው የማስፋፊያ ግንባታው 12 ክፍሎች እንዳሉት…
የሀገር ውስጥ ዜና ባሕር ዳር በጠንካራ አመራርና ነዋሪዎች የጋራ ጥረት ውበቷ እየፈካ እና እየደመቀ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ sosina alemayehu Oct 6, 2025 0 አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባሕር ዳር እንደ መስከረም ንጋት ውበት፣ ተስፋ እና ልማት ሆኖላት ተመልክተናል አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ውሃ ከነውበት እና ስክነቱ፤ መልክዓ ምድር ከነ ለምነቱ፤ ልምላሜ ከነ ንጹህነቱ የታደለችው የውበት ምልክቷ ባህር…