የሀገር ውስጥ ዜና በማዕከሉ አዲስ የዲጂታል ኢንተርፕራይዝ አሠራር መሰጠት ተጀመረ ዮሐንስ ደርበው May 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ዲጂታል ኢንተርፕራይዝ የተሰኘ አዲስ አሠራር መሰጠት መጀመሩን የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። ሚኒስቴሩ ከሚሰጣቸው አገልግሎቶች መካከል ሁለቱ በመሶብ የአንድ ማዕከል አገልግሎት መሰጠት…
የሀገር ውስጥ ዜና እየተመናመነ ያለውን የአዞ ዝርያ የመታደግ ሥራ ዮሐንስ ደርበው May 14, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ኃይቆችና ወንዞች የሚገኘው የናይል አዞ ዝርያ በቁጥርና በሥርጭት እየተመናመነ መምጣቱን ተከትሎ የአዞ ዝርያን በዘላቂነት የመጠበቅ ሥራ እየተከናወነ ነው፡፡ በዚሁ መሠረት በጫሞ እና አባያ ኃይቆች ውስጥ የሚገኘውን በተፈጥሮው እጅግ ትልቅ…
የሀገር ውስጥ ዜና በእነ ብርቱካን የክስ መዝገብ በሽብር የተጠረጠሩ ግለሰቦች የዋስትና ጥያቄ ከ2 ተከሳሾች ውጭ ያሉት ውድቅ ሆነ ዮሐንስ ደርበው May 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በእነ ብርቱካን ተመስገን የክስ መዝገብ በሽብር ከተጠረጠሩ ግለሰቦች መካከል የ10ኛ እና 11ኛ ተካሳሾች የዋስትና ጥያቄ ተቀባይነት ሲያገኝ የሌሎቹ ውድቅ ተደረገ፡፡ ውሳኔውን ያሳለፈው የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ 1ኛ የፀረ ሽብር…
ስፓርት ድሬዳዋ ከተማ እና መቐለ 70 እንደርታ ነጥብ ተጋሩ ዮሐንስ ደርበው May 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ29ኛ ሣምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ መርሐ ግብር የተገናኙት ድሬዳዋ ከተማ እና መቐለ 70 እንደርታ አንድ አቻ በሆነ ውጤት ተለያይተዋል፡፡ የድሬዳዋ ከተማን ግብ ሀቢብ ከማል በፍጹም ቅጣት ምት በሁለተኛው የጨዋታ አጋማሽ ማስቆጠር ችሏል፡፡…
የሀገር ውስጥ ዜና በትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ሕይዎት አለፈ ዮሐንስ ደርበው May 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በምዕራብ ሐረርጌ ዞን ሸነን ዱጎ ወረዳ በደረሰ የትራፊክ አደጋ የ11 ሰዎች ሕይዎት ማለፉ ተገለጸ፡፡ ከሟቾች በተጨማሪ በ25 ሰዎች ላይ ከባድ እና ቀላል የአካል ጉዳት መድረሱን የዞኑ ኮሙኒኬሽን ጽሕፈት ቤት ኃላፊ ፋሪድ ይሳቅ ለፋና ዲጂታል…
የሀገር ውስጥ ዜና የሀገር ውስጥ ቱሪዝምን በይበልጥ ማሳደግ ይገባል ተባለ ዮሐንስ ደርበው May 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱሪዝም ዘርፍን ለማነቃቃት እየተሠሩ ያሉ ሥራዎች አበረታች በመሆናቸው በይበልጥ ተጠናክረው ሊቀጥሉ እንደሚገባ ምሁራን ተናገሩ፡፡ የሀገር ውስጥ ቱሪዝም ለጋራ ትርክት ግንባታ ከፍተኛ ድርሻ ስላለው ዘርፉን በይበልጥ ለማልማት መትጋት እንደሚገባ…
የሀገር ውስጥ ዜና ዘላቂ ሰላምና ልማትን ለማረጋገጥ የእምነት ተቋማት ሚና እንዲያጠናክሩ ተጠየቀ ዮሐንስ ደርበው May 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአፍሪካ ዘላቂ ሰላምና ልማትን ለማረጋገጥ የእምነት ተቋማት ያላቸውን ሚና አጠናክረው እንዲቀጥሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ አስገነዘቡ፡፡ 3ኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና የልማት ጉባዔ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀምሯል። ፕሬዚዳንት ታዬ…
የሀገር ውስጥ ዜና 3ኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና የልማት ጉባኤ መካሄድ ጀመረ ዮሐንስ ደርበው May 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ እና ነገ በአዲስ አበባ ከተማ የሚካሄደው 3ኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና የልማት ጉባኤ መካሄድ ጀመረ። ጉባኤው በዋናነት የአፍሪካ የእምነት ማህበረሰብ ዘላቂ የልማት ግቦች ስኬትን ማፋጠን፣ የአፍሪካ ህብረት አጀንዳ 2063 ለማሳካት…
ቢዝነስ የኮንፈረንስ ቱሪዝም የስበት ማዕከል እየሆነች ያለችው ኢትዮጵያ ዮሐንስ ደርበው May 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የኮንፈረንስ ቱሪዝም የስበት ማዕከል እየሆነች ነው ሲሉ የቱሪዝም ሚኒስትር ዴዔታ እንደገና አበበ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ በዘርፉ የፖሊሲ ለውጥ መደረጉን ጨምሮ ኮሪደር ልማትና ሌሎች ምቹ መሠረተ-ልማቶች፣ ከቪዛ ጋር ተያይዞ የተደረጉ ማሻሻያዎች…
የሀገር ውስጥ ዜና ኢትዮጵያ የቀጣናውን ሰላም ለማስጠበቅ የሚያስችል ሪፎርም እያደረገች መሆኗ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው May 13, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከሀገር ባለፈ የቀጣናውን ሰላም እና ደኅንነት ለማስጠበቅ በሚያስችል መልኩ ተቋማዊ ሪፎርም እያደረገች መሆኗን የብሔራዊ መረጃ እና ደኅንነት አገልግሎት ዋና ዳይሬክተር ጀኔራል አምባሳደር ሬድዋን ሁሴን ተናገሩ። አምባሳደር ሬድዋን ይህን…