የኢትዮ ኮደሮች ስልጠና ያጠናቀቁ ከ270 ሺህ በላይ ወጣቶች የምስክር ወረቀት ወስደዋል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ5 ሚሊየን የኢትዮጵያ ኮደሮች ፕሮግራም እስከ አሁን ከ270 ሺህ የሚልቁ ወጣቶች ሥልጠናቸውን በማጠናቀቅ የምስክር ወረቀት መውሰዳቸው ተገለጸ፡፡
በመላ ሀገሪቱ ባለፉት 10 ወራት ከ800 ሺህ በላይ ወጣቶች ተመዝግበው ስልጠናቸውን በመከታተል ላይ…