Fana: At a Speed of Life!

የዓመት ፍጆታን እንደዋዛ በአንድ ቀን…

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ በርካታ ብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች እንደየአካባቢያቸው ባህል እና የአኗኗር ዘዴ ላይ ተመሥርተው ሀገር በቀል ዕውቀቶችን ይጠቀማሉ፡፡ ለምሳሌ፤ ግጭት የሚፈታበት ስልት፣ የአንዱን ችግር የጋራ በማድረግ የመረዳዳት ልማድ፣ መድኃኒትን…

ሕንድ እና ፓኪስታን አስቸኳይ የተኩስ አቁም ለማድረግ ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሕንድ እና ፓኪስታን በአሜሪካ አሸማጋይነት አስቸኳይ የተኩስ አቁም ለማድረግ መስማማታቸውን ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስታውቀዋል፡፡ ፕሬዚዳንት  ትራምፕ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባጋሩት መረጃ፤ ሁለቱ ሀገራት አስቸኳይ የተኩስ አቁም ስምምነት…

4ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) “ብሩህ አዕምሮዎች በክህሎት የበቁ ዜጎች” በሚል መሪ ሐሳብ ሲካሄድ የነበረው 4ኛው ዙር ሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር የማጠናቀቂያ መርሐ-ግብር ተካሂዷል፡፡ በውድድሩ 1ኛ የወጡ ተወዳዳሪዎች 500 ሺህ ብር፣ 2ኛ ለወጡ 400 ሺህ ብር እንዲሁም…

ከ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ ከብክነት ማዳን መቻሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአስቸኳይ ሙስና መከላከል ሥራ ከ2 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር በላይ የሕዝብና መንግሥት ሃብት ከብክነት ማዳን መቻሉን የፌዴራል ሥነ-ምግባርና ጸረ-ሙስና ኮሚሽን ገለጸ፡፡ በኮሚሽኑ የሙስና መከላከል ጥናት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ገዛኸኝ ጋሻው እንዳሉት፤…

ኢትዮጵያ በባንጁል ቻርተር እና በማፑቶ ፕሮቶኮል ያላትን አፈጻጸም አቀረበች

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በአፍሪካ የሰዎችና ሕዝቦች መብቶች ቻርተር ስብሰባ ላይ እየተሳተፈች ነው፡፡ በጋምቢያ ባንጁል እየተካሔደ በሚገኘው ስብሰባ በአፍሪካ የሰዎችና ሕዝቦች መብቶች ቻርተር (ባንጁል ቻርተር) ወቅታዊ የኢትዮጵያ አፈጻፀምና በአፍሪካ የሴቶች…

የምዕራብ ዕዝ 47ኛ ዓመት የምሥረታ በዓል እየተከበረ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 47ኛው የምዕራብ ዕዝ የምሥረታ በዓል "የፅናት ተምሳሌት፤ የኢትዮጵያ ጋሻ" በሚል መሪ ሐሳብ ፓናል ውይይትን ጨምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች በመከበር ላይ ይገኛል፡፡ በአከባበር ሥነ-ሥርዓቱ ላይ፤ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል…

ከ13 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ላስመዘገቡ አልሚዎች መሬት እንዲተላለፍላቸው ተወሰነ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 13 ነጥብ 361 ቢሊየን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 66 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች የጠየቁት መሬት ተላልፎላቸው ወደ ልማት እንዲገቡ ውሳኔ መተላለፉን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ኢንቨስትመንትና ኢንዱስትሪ ልማት ቢሮ ኃላፊ አባስ መሐመድ (ዶ/ር)…

ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ አገልግሎቶችን በማስፋት ስኬታማ ሆኛለሁ አለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ባለፈው በጀት ዓመት አገልግሎቶችን እና ተደራሽነትን በማስፋፋት ውጤታማ አፈጻጸም ማስመዝገቡን ገልጿል፡፡ ተቋሙ ለፋና ዲጂታል በላከው መረጃ፤ የአገልግሎት ተደራሽነትን በመጨመር፣ ቀጣይነት ያለው የመሠረተ ልማት ማስፋፊያ…

የወንጂ ስኳር ፋብሪካ ስኬት በሌሎች ፋብሪካዎችም ይጠበቃል- ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ የተገኘው የሪፎርም ውጤት በሌሎች ፋብሪካዎች እንደሚደገም ይጠበቃል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡ ሪፎርም እንዴት እንደሚሠራ ቋሚ ዐውደ ርዕይ የሚሆን ውጤት በወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ተመልክተናል…

የወል ትርክትን ለማስረጽ የኪነ-ጥበብ ሚና ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከነጠላ ትርክት ይልቅ የወል ትርክት እንዲስፋፋና ሀገርም በዚሁ ላይ መሠረቷን እንድትጥል የኪነ-ጥበብ ሚና ወሳኝ መሆኑ ተገለጸ፡፡ 42ኛው ጉሚ በለል "ኪነ-ጥበብ ለኅብረ ብሔራዊ ሀገረ መንግሥት ግንባታ" በሚል መሪ ሐሳብ የኦሮሚያ ክልል አመራሮችን…