Fana: At a Speed of Life!

የአዳዲስ አውሮፕላን ማረፊያዎች ግንባታና ነባሮችን የማሻሻል ሥራ መቀጠሉ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር ውስጥ የአየር ትራንስፖርት አገልግሎትን ለማሳደግ የአዳዲስ አውሮፕላን ማረፊያዎች ግንባታ፣ የነባሮች ማሻሻያና ማስፋፊያ ሥራ እየተከናወነ መሆኑን የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን አስታወቀ፡፡ በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት 23 አውሮፕላን…

የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ለመድኃኒትነት የሚውሉ እጽዋትን በአግባቡ እየጠበቅሁ ነው አለ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ለመድኃኒትነት አገልግሎት የሚውሉ እጽዋትን በልዩ ትኩረት የተለያዩ ስልቶችን በመጠቀም የመጠበቅና የማስፋፋት ሥራ እያከናወነ መሆኑን የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል አስታውቋል፡፡ በተለይም የመድኃኒትነት ባህሪ ያላቸው እጽዋት ከየም ብሔረሰብ ጋር የተለየ…

ሐዋሳ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ሐዋሳ ከተማ ድሬዳዋ ከተማን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የሐዋሳ ከተማን ብቸኛ የማሸነፊያ ግብ ታፈሰ ሰለሞን በመጀመሪያው አጋማሽ ከመረብ አሳርፏል፡፡ ሐዋሳ ከተማ ወደ ድል ሲመለስ…

በኦሮሚያ ክልል በ2017/18 የመኸር ወቅት ከ360 ሚሊየን በላይ ኩንታል ምርት ይጠበቃል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017/18 የምርት ዘመን በሰብል ከሚሸፈነው ከ11 ሚሊየን ሔክታር በላይ መሬት ከ360 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት እንደሚጠበቅ የኦሮሚያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ ጌቱ ገመቹ ገለጹ፡፡ በክልል ደረጃ በአርሲ ዞን ሄጦሳ ወረዳ ሻቂ ሸረራ ቀበሌ…

የኦሮሚያ ክልል የባህል ስብራትን ለመጠገን በትኩረት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኦሮሚያ ክልል ከባህል ጋር በተያያዘ ያጋጠሙ ስብራትን ለመጠገን በትኩረት እየሰራ መሆኑን አስታውቋል። የክልሉ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ የባህል ተሀድሶ ላይ ትኩረቱን ያደረገ ስልጠና ለመገናኛ ብዙሃን ባለሙያዎች እየሰጠ ይገኛል። በስልጠና መድረኩ…

ሰብአዊ ድጋፍን በራስ አቅም በማሟላት ለልጆቻችን ተረጂነትን ሳይሆን ሀብት ማውረስ ይገባናል – አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰብአዊ ድጋፍን በራስ አቅም በማሟላት ለልጆቻችን ተረጂነትን ሳይሆን ሀብት ማውረስ ይገባናል ሲሉ የአደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽነር አምባሳደር ሽፈራው ተክለማርያም (ዶ/ር) ገልጸዋል፡፡ ከፋና ፖድካስት ጋር ቆይታ ያደረጉት ኮሚሽነሩ፤ ኢትዮጵያ…

ከ10 ነጥብ 7 ሚሊየን በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ገብቶ እየተከፋፈለ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከ10 ሚሊየን 729 ሺህ ኩንታል በላይ የአፈር ማዳበሪያ ወደ ሀገር ውስጥ ተጓጉዞ በኅብረት ሥራ ማኅበራት አማካይነት ለአርሶና ከፊል አርብቶ አደሮች እየተከፋፈለ መሆኑ ተገለጸ፡፡ የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮሙኒኬሽን እና ማኅበራዊ…

ለቅርሶች ጥገና የሚውል ኖራ የሚያመርት ፋብሪካ ለመገንባት ዝግጅት ተጠናቀቀ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል ለታሪካዊ ቅርሶች ጥገና ግብዓት የሚውል ኖራ የሚያመርት ፋብሪካ ለመገንባት የሚያስችል ዝግጅት ሥራ መጠናቀቁን የአማራ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ አስታውቋል፡፡ የቢሮው ኃላፊ መልካሙ ፀጋዬ እንዳሉት፤ ለታሪካዊ ቅርሶች ጥገና ግብዓት…

የቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ቀን እየታሰበ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፉ የቀይ መስቀል እና ቀይ ጨረቃ ቀን በሀገር አቀፍ ደረጃ በአዳማ ከተማ የእግር ጉዞን ጨምሮ በተለያዩ ዝግጅቶች እየታሰበ ነው፡፡ ቀኑ በየዓመቱ ሚያዝያ 30 የሚታሰብ ሲሆን፤ ዘንድሮም በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ78ኛ በኢትዮጵያ ለ67ኛ ጊዜ…

በበልግ ወቅት የተሻለ ምርት ለማግኘት ውጤታማ ሥራ እየተሠራ መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ትግራይ እና ማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልሎች በበልግ ወቅት የተሻለ ምርት ለማግኘት የሚያስችል ውጤታማ ሥራ እያከናወኑ መሆናቸውን አስታውቀዋል፡፡ የትግራይ ክልል ጊዜያዊ አሥተዳደር ግብርና ቢሮ ምክትል ኃላፊ አበራ ከደነው፤ በበልግ ወራት 22 ሺህ…