የሀገር ውስጥ ዜና ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በሩሲያ የድል በዓል ላይ ለመታደም ሞስኮ ገቡ ዮሐንስ ደርበው May 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በነገው ዕለት በሚከበረው 80ኛው የሩሲያ የድል በዓል ላይ ለመታደም ዛሬ ማለዳ ሞስኮ ገብተዋል። ፕሬዚዳንት ታዬ ሞስኮ ሲደርሱ በሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ኃላፊ አናቶሊ ባሽኪን አቀባበል…
የሀገር ውስጥ ዜና የተፈጥሮና ሰው ሠራሽ ማዳበሪያን ቀላቅሎ መጠቀም ምርታማነት እንደሚያሳድግ ተጠቆመ ዮሐንስ ደርበው May 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቀጣዩ የመኸር ወቅት የተፈጥሮ ማዳበሪያን ከሰው ሠራሽ ማዳበሪያ ጋር ቀላቅሎ በመጠቀም ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ እንደሚገባ ግብርና ሚኒስቴር አስገንዝቧል፡፡ በሚኒስቴሩ የአፈር ሃብት ልማት መሪ ሥራ አስፈጻሚ ሊሬ አብዬ እንዳሉት፤ የተፈጥሮ…
የሀገር ውስጥ ዜና በመዲናዋ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ ይሰጣል ዮሐንስ ደርበው May 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የኩፍኝ በሽታ መከላከያ ክትባት ከሚቀጥለው ሳምንት ጀምሮ እንደሚሰጥ የከተማ አስተዳደሩ ጤና ቢሮ አስታወቀ። የክትባት ዘመቻው ከግንቦት 6 እስከ 15 ቀን 2017 ዓ.ም የሚካሄድ መሆኑ ተገልጿል። የጤና ቢሮው ለፋና ሚዲያ…
ስፓርት ማንቼስተር ዩናይትድ ከአትሌቲክ ቢልባኦ የሚያደርጉት ጨዋታ ይጠበቃል ዮሐንስ ደርበው May 8, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዩሮፓ ሊግ ግማሽ ፍፃሜ የመልስ ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ በሜዳው ኦልድትራፎርድ ምሽት 4 ሠዓት ላይ አትሌቲክ ቢልባኦን ያስተናግዳል። በመጀመሪያው ዙር ጨዋታ ማንቼስተር ዩናይትድ ወደ ስፔን አቅንቶ 3 ለ 0 በሆነ ውጤት ማሸነፉ ይታወሳል።…
የሀገር ውስጥ ዜና የኢንዱስትሪ ዘርፍ ስኬታማ የልማት አፈጻጸሙን እንዲቀጥል የሚሠራው ሥራ ውጤታማ መሆኑ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪው ዘርፍ የኢኮኖሚ ሽግግር እንዲያመጣና የልማት ጉዞውን በስኬት እንዲያጠናቅቅ ለማድረግ ፖሊሲና ስትራቴጂ ተነድፎ በውጤታማ ሁኔታ እየተከናወነ መሆኑን ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ገለጹ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር…
ቢዝነስ ከ4 ቢሊየን ብር በላይ የገበያ ትስስር የተፈጠረበት ኤክስፖ ዮሐንስ ደርበው May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ከ4 ቢሊየን ብር በላይ የገበያ ትስስር መፈጠሩን የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል አስታወቁ፡፡ ሚኒስትሩ በሦስተኛው የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ ማጠቃለያ መርሐ ግብር ላይ ባደረጉት ንግግር ማምረት የህልውና አጀንዳ…
የሀገር ውስጥ ዜና ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኳታር ንጉስ የተላከላቸውን መልዕክት ተቀበሉ ዮሐንስ ደርበው May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኳታር ንጉስ ግርማዊ ሼኽ ታሚም አል ታኒ የተላከላቸውን መልዕክት መቀበላቸውን ገለጹ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማኅበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ፤ ዛሬ ከሰዓት በኋላ ከኳታር ንጉስ ግርማዊ ሼኽ ታሚም…
ስፓርት ወላይታ ድቻ አርባምንጭ ከተማን አሸነፈ ዮሐንስ ደርበው May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ28ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ ወላይታ ድቻ አርባምንጭ ከተማን 2 ለ 1 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የወላይታ ድቻን የማሸነፊያ ግቦች ሙሉቀን አዲሱ እና ካርሎስ ዳምጠው ሲያስቆጥሩ፤ የአርባምንጭ ከተማን ብቸኛ ጎል አህመድ ሁሴን…
የሀገር ውስጥ ዜና በኢትዮጵያ ላይ የሚመዘዙ አጀንዳዎችን በብቃት መመከት ትኩረት ሊሰጠው ይገባል – ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) ዮሐንስ ደርበው May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ እና ብሔራዊ ጥቅሞቿ ላይ የሚመዘዙ አጀንዳዎችን በብቃት መመከት ትኩረት ሊሰጠው እንደሚገባ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሠ ቱሉ (ዶ/ር) አስገነዘቡ። የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት አመራሮችና ሠራተኞች “የመሀል…
የሀገር ውስጥ ዜና የአማራ ክልልን ሕዝብ የልማት ጥያቄ ምላሽ የመስጠት ሥራ ተጠናክሮ መቀጠሉ ተገለጸ ዮሐንስ ደርበው May 7, 2025 0 አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልልን ሕዝብ የልማት ጥያቄዎች ደረጃ በደረጃ ምላሽ በመስጠት ረገድ በቁርጠኝነት እየተሠራ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ። ርዕሰ መሥተዳድሩ በጎንደር የመገጭ የመስኖና የመጠጥ ውኃ ግድብ ፕሮጀክት ግንባታ ሂደትን…