Fana: At a Speed of Life!

ዕዙ ተሞክሮውን ለተተኪው ትውልድ ለማስተላለፍ በሚያስችል መልኩ የምስረታ በዓሉን ያከብራል – ሌ/ጄ መሰለ መሠረት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የምዕራብ ዕዝ የተጋድሎ ተሞክሮውን ለተተኪው ትውልድ ለማስተላለፍ በሚያስችል መልኩ 47ኛ ዓመት የምስረታ በዓሉን እንሚያከብር የዕዙ ዋና አዛዥ ሌተናል ጄነራል መሰለ መሠረት ገለጹ። የዕዙን የምስረታ በዓል አስመልክቶ የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት…

የድሬዳዋ የኮሪደር ልማት የከተማዋን ዕምቅ ጸጋና ታሪክ የገለጠ ነው – ከንቲባ ከድር

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የድሬዳዋ ከተማ አስተዳደር የኮሪደር ልማት ስራ የከተማዋን ውበትና ገጽታ ከመቀየር ባሻገር ያላትን ዕምቅ ጸጋና ታሪክ የገለጠ መሆኑን ከንቲባ ከድር ጁሃር ገለጹ። የኮሪደር ልማት ስራው የነዋሪዎችን ማህበራዊና ኢኮኖሚያዊ ተጠቃሚነት እያረጋገጠ…

በመኪና አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይዎት አለፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዛሬ በላሊበላ ከተማ ደብረ ዘይት ቀበሌ ሽምብርማ አካባቢ ቁጥር 2 በተባለ ስፍራ በደረሰ የመኪና መገልበጥ አደጋ የሰባት ሰዎች ሕይዎት አልፏል፡፡ ከሟቾች በተጨማሪ በ5 ሰዎች ላይ ጉዳት መድረሱን የላሊበላ ከተማ ፖሊስ ጽሕፈት ቤት የታክቲክ…

በመዲናዋ ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና የልማት ጉባኤ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሦስተኛው ዓለም አቀፍ የሰላም፣ የአብሮነትና የልማት ጉባኤ ግንቦት 5 እና 6 ቀን 2017 ዓ.ም በአዲስ አበባ እንደሚካሄድ የኢትዮጵያ የሀይማኖት ተቋማት ጉባኤ አስታወቀ። የጉባኤው ጠቅላይ ጸሃፊ ሊቀ ትጉሃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ እንደገለጹት፤…

ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ምስጋና አቀረቡ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ ለኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ማህበረሰብ አባላት ምስጋና አቅርበዋል። “ሰብዓዊነትን እናጽና” በሚል መሪ ሀሳብ በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ78ኛ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ67ኛ ጊዜ የዓለም ቀይ መስቀልና ቀይ ጨረቃ ቀን…

የእንሥሣት ወጪ ንግድን ለማሳደግ የተሰራው ሥራ ውጤት እያመጣ ነው – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የእንሥሣት ወጪ ንግድን ለማሳደግ የምታከናውነው ተግባር ውጤት እያመጣ መሆኑን የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ገለጹ። ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) እንደገለጹት፤ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያን ጨምሮ በመንግስት የተወሰዱ ርምጃዎች በዘርፉ…

ወጣቱ ትውልድ የዘመኑ አርበኛ ሊሆን ይገባል – የፈጠራ ባለሙያዎች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጣቱ ትውልድ የዘመኑ አርበኛ ሊሆን ይገባል ሲሉ በሀገር አቀፍ የክህሎት ውድድር ላይ የተሳተፉ የፈጠራ ባለሙያዎች ገለጹ። የስራ እና ክህሎት ሚኒስቴር ከፌደራል ቴክኒክና ሙያ ስልጠና ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ያዘጋጁት 4ኛው የሀገር አቀፍ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለአዲሱ የጀርመን መራሔ መንግስት የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላለፉ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የጀርመን መራሔ መንግስት ሆነው ለተመረጡት ፍሬድሪክ ሜርዝ የእንኳን ደስ አለዎት መልዕክት አስተላልፈዋል፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በመልዕክታቸው፥ የኢትዮጵያና ጀርመንን የ120 አመታት ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት…

ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ ኤሌክትሪክን አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ 28ኛ ሳምንት መርሐ ግብር ቅዱስ ጊዮርጊስ ኢትዮ ኤሌክትሪክን 1 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል። በሐዋሳ ዩኒቨርሲቲ ስታዲየም በተካሄደው ጨዋታ የቅዱስ ጊዮርጊስን ብቸኛ ግብ አማኑኤል ኤርቦ ከመረብ አሳርፏል፡፡ የሊጉ…

የዘውዲቱ ሆስፒታል እና የኩላሊት እጥበት አገልግሎት …

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የዘውዲቱ መታሰቢያ ሆስፒታል ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ የኩላሊት እጥበት አገልግሎት በመስጠት ላይ ይገኛል። ሆስፒታሉ በኩላሊት እጥበት ክፍሉ በቋሚነት ለ30 ሰዎች የኩላሊት እጥበት አገልግሎት እየሰጠ እንደሆነ የክፍሉ ባልደረባ ዶ/ር አማኑኤል…