Fana: At a Speed of Life!

በክልሉ የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በተቀረጹ ኢኒሼቲቮች ውጤት እየተመዘገበ ነው – አቶ አሻድሊ ሀሰን

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል የምግብ ሉዓላዊነትን ለማረጋገጥ በተቀረጹ ኢኒሼቲቮች አበረታች ውጤት እየተመዘገበ መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አሻድሊ ሀሰን ገልጸዋል። በአሶሳ ከተማ እየተካሄደ ባለው 9ኛ ዙር ክልላዊ የግብርና ዘርፍ የባለድርሻ…

በዕውቀት ብቁ የሆኑ አመራሮችና ባለሙያዎችን ለማፍራት አበረታች ሥራ እየተሠራ ነው- ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁለንተናዊ ብልጽግናን ለማረጋገጥ በዕውቀትና ክኅሎት ብቁ አመራሮችና ባለሙያዎችን ለማፍራት አበረታች ሥራዎች እየተከናወኑ ነው ሲሉ የብልጽግና ፓርቲ የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ዘርፍ ኃላፊ ቢቂላ ሁሪሳ (ዶ/ር) ገለጹ። በብልጽግና ፓርቲ…

በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ24 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው ቡና ተያዘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ በሕገ-ወጥ መንገድ ሲዘዋወር የነበረ ከ24 ሚሊየን ብር በላይ ዋጋ ያለው 3 ሺህ 700 ኩንታል የቡና ምርት መያዙን አስታወቀ፡፡ ቡናውን ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሃን ከተማ ለማስገባት እና ከአዲስ አበባ ወደ ባሕርዳር…

እንዳሻው ጣሳው (ዶ/ር) የዜጎችን ኑሮ በዘላቂነት የሚቀይሩ ሥራዎች እየተሠሩ መሆኑን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ከተረጂነት ወደ ምርታማነት ለመሸጋገር የማሕበረሰብ ጥሪት ግንባታና የቤተሰብ ኑሮ ማሻሻያ ሥራዎች አፈፃፀም በሆሳዕና ከተማ ተገምግሟል፡፡ ርዕሰ መሥተዳድሩ በግምገማው ላይ እንዳሉት፤ በክልሉ የዜጎችን ኑሮ በዘላቂነት…

በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት የተሻለ አፈፃፀም ለማስመዝገብ መትጋት ያስፈልጋል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በውጭ ሀገር የሥራ ስምሪት የተሻለ አፈፃፀም ለማስመዝገብ የተቀናጀና የተናበበ ሥራ መሥራት እንደሚያስፈልግ የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ዴዔታ ዳንኤል ተሬሳ ገልፀዋል። ሚኒስቴሩ የአሠሪና ሠራተኛ ዘርፍ የዘጠኝ ወር ዕቅድ አፈፃፀም የተገመገመ ሲሆን፤…

የኔዘርላንድስ ኩባንያዎች በኢትዮጵያ የኢንቨስትመንት ተሳትፏቸውን እንዲያጠናክሩ ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) የኔዘርላንድስ ኩባንያዎች የኢኮኖሚ ማሻሻያው የፈጠረውን ምቹ ዕድል በመጠቀም የኢንቨስትመንት ተሳትፏቸውን እንዲያጠናክሩ ጥሪ አቀረቡ፡፡ ሚኒስትሩ በኢትዮጵያ ከኔዘርላንድስ አምባሳደር ክርስቲን ፒሬን…

ካናዳ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር እየሠራች መሆኗን አስታወቀች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ የካናዳ አምባሳደር ጆሽዋ ታባን እና የካናዳ የአፍሪካ ሕብረት ልዩ መልዕክተኛ ቤንማርክ ዴንዴር ጋር ተወያዩ፡፡ በውይይቱ የኢትዮጵያ እና ካናዳን ታሪካዊ ግንኙነት በይበልጥ ለማጠናከር…

የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች አንድነቷ የተጠናከረ ሀገር በመገንባት ረገድ የሚጠበቅባቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኮሙኒኬሽን ባለሙያዎች ኅብረ-ብሔራዊ አንድነቷ የተጠናከረ ሀገር በመገንባት ረገድ ያላቸው ሚና ከፍተኛ በመሆኑ ይህን እንዲያጠናክሩ በጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማዕከል የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሚኒስትር ቢቂላ…

ከ7 ሺህ በላይ ተሽከርካሪዎች ላይ ድንገተኛ ፍተሻ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስቴርና ባለድርሻ አካላት ቅንጅት በተካሄደ የተሽከርካሪ የመንገድ ላይ ክትትል እና ድጋፍ 7 ሺህ 51 ተሽከርካሪዎች ላይ ድንገተኛ ፍተሻ ተደረገ፡፡ በአዲስ አበባ እና ሸገር ከተማ አሥተዳደሮች የተካሄደው የተሽከርካሪ…

የኢትዮጵያ ዕሴቶች እና ኪናዊ ፀጋዎች ለብሪክስ አባል ሀገራት ሊተዋወቁ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የባህል ዕሴቿን እና ኪናዊ ፀጋዎቿን “የኢትዮጵያ የባህል ድልድይ ሕዝብ ለሕዝብ ትሥሥር” በሚል መሪ ሐሳብ ለብሪክስ አባል ሀገራት ልታስተዋውቅ መሆኗ ተገለጸ። ሀገር ውስጥ ያሉ ቱባ ባህላዊ ዕሴቶችን፣ ኪናዊ ፀጋዎችን እና የፈጠራ…