Fana: At a Speed of Life!

በሽግግር ፍትህ ፖሊሲው መሰረት ነፃ እና ገለልተኛ ልዩ ችሎት ለማቋቋም ህግ እየተረቀቀ ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በሽግግር ፍትህ ፖሊሲው ላይ በተመለከተው አግባብ ነፃ እና ገለልተኛ ልዩ ችሎት ለማቋቋም የህግ ማርቀቅ ሥራ እየተሰራ መሆኑን የፌዴራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ገለጸ። በፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ጉብኝት ላደረጉት በኢትዮጵያ የፈረንሳይ አምባሳደር አሌክስ…

የማዕከሉ ሰልጣኝ ሴቶች በገበያ ተፈላጊ የሆነ ክህሎት ባለቤት እንዲሆኑ ይሰራል ተባለ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የ’ለነገዋ’ የሴቶች ተሃድሶና ክህሎት ማበልፀጊያ ማዕከል ሰልጣኝ ሴቶች በገበያ ተፈላጊ የሆነ ክህሎት ባለቤት እንዲሆኑ እንደሚሰራ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል ገለጹ። ሚኒስትሯ ከማዕከሉ የሥራ ኃላፊዎች ጋር ባደረጉት ውይይት፤…

የመንግሥትን የበጀት አጠቃቀም ሥርዓት ውጤታማ የሚያደርግ አሠራር ሊተገበር ነው

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 18፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የመንግሥትን የበጀት አጠቃቀም ሥርዓት ውጤታማ የሚያደርግ አሠራር ተግባራዊ ሊደረግ እንደሆነ የገንዘብ ሚኒስቴር አስታውቋል። አሰራሩ በተለያዩ መንገዶች መንግስት የሚያገኛቸውን ገንዘቦች ወደ አንድ ቋት ለመሰብሰብ የሚያስችል እና ለታለመለት…

ኮፕ 30 የተገቡ ቃሎች ወደ ተግባር የሚቀየሩበት እንዲሆን ጥሪ ቀረበ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በብራዚል የሚካሄደው 30ኛው የተባበሩት መንግስታት የአየር ንብረት ለውጥ ጉባዔ የተገቡ ቃሎች ወደ ተግባር የሚቀየሩበት ሊሆን እንደሚገባ የፕላን እና ልማት ሚኒስትር ፍጹም አሰፋ (ዶ/ር) ገለጹ። የ2025 የፒተርስበርግ የአየር ንብረት ለውጥ…

ኢትዮጵያ በ10ኛው የብሪክስ ውጭ ጉዳይ ፖሊሲ እቅድ ውይይት ላይ ተሳተፈች

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በብራዚል እየተካሄደ በሚገኘው 10ኛው የብሪክስ ውጭ ጉዳይ ፖሊስ እቅድ ውይይት ላይ ተሳትፋለች፡፡ በመድረኩ ኢትዮጵያን ጨምሮ የብሪክስ አባል ሀገራት ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከፍተኛ የሥራ ሃላፊዎች ተሳትፈዋል፡፡ በውይይቱ የአባል…

በወልቂጤ ከተማ የኢፍጣር መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ወልቂጤ ከተማ የረመዳን ጾምን ምክንያት በማድረግ የኢፍጣር መርሐ ግብር ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ጉዳዮች አማካሪ ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እና በብልጽግና ፓርቲ የክልሉ…

የጋምቤላ ክልል ም/ቤት የዋና አፈ-ጉባዔ ሹመትንና ረቂቅ አዋጆችን አጸደቀ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የጋምቤላ ክልል ምክር ቤት እያካሄደ ባለው መደበኛ ጉባዔ የዋና አፈ-ጉባዔ ሹመትንና የተለያዩ ረቂቅ አዋጆችን አጽድቋል፡፡ ጉባዔው ወ/ሮ መሰረት ማቲዎስን የክልሉ ም/ቤት ዋና አፈ-ጉባዔ አድርጎ የሾመ ሲሆን÷ተሿሚዋ የተጣለባቸውን ሕዝባዊ ሃላፊነት…

ኢትዮጵያና ፓኪስታን የፓርላማ ዲፕሎማሲ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና ፓኪስታን የፓርላማ ዲፕሎማሲ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማምተዋል። በፓኪስታን የኢትዮጵያ ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር እና ልዩ መልዕክተኛ ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን የሴኔት ሊቀመንበር ሲዬድ ዩሱፍ ራዛ ጊላኒ ጋር…

ገዢ ትርክት የልማት ተነሳሽነት፣ የአብሮነት እና የወንድማማችነት ትስስር ይፈጥራል – ዲያቆን ዳንኤል ክብረት

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አሰባሳቢ ትርክት የሰዎችን አብሮነት፣ የማንነት እሴት እንዲጎለብት ያግዛል ሲሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የማህበራዊ ዘርፍ አማካሪ ሚኒስትር ሙሐዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ገልጸዋል። በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል "ውጤታማ ሚዲያና ኮሙኒኬሽን ለገዢ…

የፌደራል ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ዘርፍ የፖሊስ ኮሚሽነሮች መደበኛ ጉበዔ ተጀመረ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል፣ የክልል እና የሁለቱ ከተማ አስተዳደሮች ፖሊስ የወንጀል ምርመራ ዘርፍ የፖሊስ ኮሚሽነሮች መደበኛ ጉበዔ ተጀምሯል። በማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓቱ ወቅት የፌዴራል ፖሊስ ምክትል ኮሚሽነር ጀነራል ዘላለም መንግሥቴ በሪፎሙ በወንጀል መከላከልም…