የእመርታ ቀን የልማት እመርታዎችን እየደመርን ወደ አዲስ ምዕራፍ ማሸጋገር የምንጀምርበት ነው – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ጳጉሜን 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የእመርታ ቀን የልማት ጉዞ እመርታዎችን እየደመርን ወደ አዲስ ምዕራፍ ማሸጋገር የምንጀምርበት ነው አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ፡፡
የእመርታ ቀን "እመርታ ለዘላቂ ከፍታ" በሚል መሪ ቃል በዛሬው ዕለት እየተከበረ ይገኛል፡፡…