Fana: At a Speed of Life!

ኢትዮጵያ ለሌሎች ሀገራት ተምሳሌት የሚሆኑ ሥራዎችን እያከናወነች መሆኗ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በግብርና ልማት ሥራ እያስመዘገበች ያለው ስኬት ለሌሎች የአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ እንደሚሆን የግብርና ሚኒስትር አማካሪ ዜና ኃብተወልድ ገለጹ፡፡ ኢትዮጵያ በአፍሪካ የግብርና ልማት ፕሮግራም የተሻለ አፈፃፀም እንዳላት እና ፕሮግራሙ…

ፕሬዚዳንት ታዬ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሐዘን ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ ሕይዎት የተሰማቸውን ሐዘን ገልፀዋል፡፡ ፕሬዚዳንት ታዬ በማኅበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባስተላለፉት የሐዘን መግለጫ መልዕክት፤ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈት ጥልቅ ሐዘን…

ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈተ-ሕይዎት የተሰማቸውን ሐዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ ቀዳማዊ ፓትርያርክ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ዘኢትዮጵያ ሊቀ ጳጳስ ዘአክሱም ወእጨጌ ዘመንበረ ተክለሃይማኖት የሮም ካቶሊክ ቤተክርስቲያን መሪ በሆኑት በርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ጥልቅ ሐዘን ገለጹ፡፡…

የኢትዮ-ፓኪስታን የወዳጅነት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮ-ፓኪስታን የወዳጅነት የአረንጓዴ አሻራ መርሐ ግብር በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) በተገኙበት በሲያልኮት ዩኒቨርሲቲ ተካሂዷል፡፡ በመርሐ ግብሩ ከ1 ሺህ በላይ የሀገሪቱ ተማሪዎች እና የከፍተኛ ትምህርት ማሕበረሰብ…

የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማትን ሃዘን ገለጸች

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን በሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማትን ሃዘን ገልጻለች፡፡ ቤተክርስቲያኗ ባወጣችው የሃዘን መግለጫ÷ ፖፕ ፍራንሲስ ዛሬ በ88 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውንና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገለጹ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በሮማ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን ሊቀ ጳጳስ ፖፕ ፍራንሲስ ሕልፈት የተሰማቸውን ሃዘን ገልጸዋል፡፡ ርዕሰ ሊቃነ ጳጳሳት ፍራንሲስ በ88 ዓመታቸው በዛሬው ዕለት ከዚህ ዓለም ድካም ማረፋቸውን ቫቲካን…

መቻል አዳማ ከተማን 2 ለ 0 አሸነፈ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ26ኛ ሳምንት የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ጨዋታ መቻል አዳማ ከተማን 2 ለ 0 በሆነ ውጤት አሸንፏል፡፡ የመቻልን ሁለቱንም የማሸነፊያ ግቦች ሽመልስ በቀለ የመጀመሪያው አጋማሽ ተጠናቅቆ በተጨመረ ደቂቃ እና በ49ኛው ደቂቃ ላይ አስቆጥሯል።…

ለ30 ተቋማት ነጻ የዳታ ማዕከል አገልግሎት እየተሰጠ ነው – ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አርቲፊሻል ኢንተለጀንስ ኢንስቲትዩት ለ30 የመንግስት ተቋማት ነጻ የዳታ ማዕከል አገልግሎት እየሰጠ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተ ወርቁ ጋቸና (ዶ/ር) እንዳሉት ÷ በኢትዮጵያ የሚገኙ ተቋማት ዳታን በአግባቡ ጥቅም…

የምንከተለው የብዝኃ-ዘርፍ ኢኮኖሚ ውጤታማ መሆኑን ከቬይትናም ጉብኝት ተረድቻለሁ- ወ/ሮ ሙፈሪሃት

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሥራና ክኅሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል በቅርቡ በጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የተመራ ልዑክ በቬይትናም ያደረገውን ጉብኝት በተመለከተ ማብራሪያ ሰጥተዋል፡፡ በማብራሪያቸውም፤ ቬይትናም በተለያዩ የኢኮኖሚ ዘርፎች የሪፎርም ሥራዎችን…

በዓሉን ስናከብር የተቸገሩ ወገኖቻችንን በመርዳት ሊሆን ይገባል – ጉባኤው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በዓሉን ስናከብር የተቸገሩ ወገኖቻችንን በመርዳት እና በመጠየቅ ሊሆን ይገባል ሲል የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ አስገነዘበ። ጉባኤው የትንሣኤ በዓልን አስመልክቶ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች የእንኳን አደረሳቹህ መልዕክት…