ከፍርድ ቤትና ከፖሊስ ተቋማት ጋር ቅንጅት በመፍጠር ስኬታማ አፈፃፀም ተመዝግቧል – የፍትሕ ሚኒስትር ሃና አርዓያሥላሴ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፍትህ ዘርፍ ከፍርድ ቤትና የፖሊስ ተቋማት ጋር የተሻለ ቅንጅት በመፍጠር ስኬታማ አፈፃፀም መመዝገቡን የፍትሕ ሚኒስትር ሃና አርዓያሥላሴ ገለጹ።
ሚኒስትሯ ባለፉት ዘጠኝ ወራት የፍትሕ ዘርፉን እንቅስቃሴ በተመለከተ በሰጡት ማብራሪያ፥ የወንጀል…