Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

ከ4 ሺህ ኪሎ ግራም በላይ የወርቅ ምርት ለብሔራዊ ባንክ ገቢ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት 4 ሺህ 254 ኪሎ ግራም የወርቅ ምርት ለብሔራዊ ባንክ ገቢ ማድረጉን የጋምቤላ ክልል ማዕድን ኤጀንሲ አስታወቀ፡፡ 1 ሺህ 850 ኪሎ ግራም ወርቅ ለብሔራዊ ባንክ ገቢ አቅደው እንደነበር የኤጀንሲው ምክትል ዳይሬክተር ኤልያስ…

6ኛው የኮሜሳ ነጋዴ ሴቶች ፌዴሬሽን የንግድ ትርዒት ነገ ይጀመራል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 28፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) 6ኛው የምስራቅ እና ደቡባዊ አፍሪካ የጋራ ገበያ (ኮሜሳ) ነጋዴ ሴቶች ፌዴሬሽን የንግድ ትርዒት ከነገ ጀምሮ በአዲስ አበባ ይካሄዳል። እስከ ግንቦት 1 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በሚቆየው የንግድ ትርዒት ላይ ከ21 የኮሜሳ አባል ሀገራት የተውጣጡ…

የፓኪስታንና አፍሪካ የንግድ ልማት ጉባኤና አውደ – ርዕይ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው

አዲስ አበባ, ኢትዮጵያ - የፓኪስታን ንግድ ልማት ባለስልጣን (TDAP) እና የፓኪስታን ንግድ ሚኒስቴር ከኢትዮጵያ የፓኪስታን ኤምባሲ የንግድ ክፍል ጋር በመተባበር 5ኛው የፓኪስታንና አፍሪካ የንግድ ልማት ጉባኤ (PATDC) እና የፓኪስታን ምርቶች ኤግዚቢሽን በአዲስ አበባ፣ በሚሊኒየም አዳራሽ…

የማር ምርትን ለማሳደግ የተሰራው ሥራ ውጤት አምጥቷል – ግርማ አመንቴ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 27፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የማር ምርት እና ምርታማነትን ለማሳደግ የተሰራው ሥራ ተጨባጭ ውጤት አምጥቷል ሲሉ የግብርና ሚኒስትር ግርማ አመንቴ (ዶ/ር) ተናገሩ። በጅማ ከተማ የማር ምርትን የሚያስተዋውቅ ንግድና ኤግዚቢሽን እየተካሄ ይገኛል። ግርማ አመንቴ…

የኢትዮጵያ የሥጋ ምርት በዓለም አቀፍ ገበያ ተመራጭ እንዲሆን ለማስቻል እየተሠራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የሥጋ ምርት ቻይናን ጨምሮ በዓለም ዓቀፍ ገበያ ተመራጭ እንዲሆን ለማስቻል ከቻይና ጋር በትብብር የሚሰራው ሥራ ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ተገልጿል። በደቡብ ደቡብ ትብብር በተለያዩ ዘርፎች ትብብራቸውን ያሳደጉት ኢትዮጵያ እና ቻይና…

ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ ትልቅ ሚና እየተጫወተ ነው – አቶ አረጋ ከበደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ በአማራ ክልል የኢንዱስትሪዎችን ምርትና ምርታማነት ከማሳደግ በተጨማሪ ኢንቨስትመንት እንዲስፋፋ ትልቅ ሚና እየተጫወተ እንደሚገኝ የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አረጋ ከበደ ገለጹ፡፡ ንቅናቄው ከዚህ ቀደም ለኢንዱስትሪ…

ዳሸን ባንክ 40 ሚሊየን ዶላር የንግድ ፋይናንስ ዋስትና ብድር አገኘ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 22፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ልማት ባንክ ለዳሸን ባንክ 40 ሚሊየን ዶላር የንግድ ፋይናንስ ዋስትና ብድር ማጽደቁን አስታውቋል፡፡ የብድር ስምምነቱ በአኅጉራዊና በዓለም አቀፍ ደረጃ የንግድ አገልግሎቶችን ለማስፋፋት የጎላ ሚና እንዳለው የገለጹት የዳሽን ባንክ ዋና…

ከ5 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ ባለሃብቶች ወደ ሥራ ገብተዋል

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት ከ5 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር በላይ ካፒታል ያስመዘገቡ 88 የኢንቨስትመንት ፕሮጀክቶች ወደ ሥራ መግባታቸውን የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ንግድና ኢንቨስትመንት ቢሮ አስታወቀ፡፡ ፕሮጀክቶቹ የተሰማሩትም በግብርና፣…

በአቶ አህመድ ሺዴ የተመራው ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የዕዳ አያያዝ ሂደት ዙሪያ ውይይት አካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢ.ፌ.ዲ.ሪ የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ የተመራ ከፍተኛ የልዑካን ቡድን በኢትዮጵያ የዕዳ አያያዝ ሂደት ዙሪያ ከEurobond Holders ጋር ተወያይቷል። የ2025 የዓለም ባንክ እና የዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም የፀደይ ስብሰባ ላይ…

ኢትዮጵያና የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ በልማት ትብብር ላይ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ተስማሙ

አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢ.ፌ.ዲ.ሪ ገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ ምክትል ፕሬዝዳንት አምበሮይስ ፋዮሌ ጋር በልማትና ኢንቨስትመንት ትብብር ዙሪያ ውይይት አካሂደዋል። የአውሮፓ ኢንቨስትመንት ባንክ በኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እና ማህበራዊ እድገት…