Browsing Category
ቢዝነስ
ኢትዮጵያ ከ100 ዓመት በኋላ የተመለሰችበት ስቶክ ገበያ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ከ100 ዓመት በኋላ ወደ ዓለም ዓቀፉ የስቶክ ገበያ ተመልሳለች አለ የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግስ።
ተቋሙ በኢትዮጵያ ውስጥ ወርቅ በማምረት ከተሰማራው "አኮቦ ማዕድናት ኩባንያ" የ7 ነጥብ 4 በመቶ የባለቤትነት ድርሻ በመግዛት…
ለውጭ ገበያ ከቀረበ ዕጣን ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት ለውጭ ገበያ ከቀረበ የዕጣን ምርት ከ1 ነጥብ 6 ሚሊየን ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል።
የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን የኮሙኒኬሽንና ማኅበራዊ ኃላፊነት ሥራ አመራር ሥራ አስኪያጅ ጋሻው አይችሉህም 2 ሺህ 505…
9 ነጥብ 1 ሚሊየን የተሻሻሉ የዓሳ ጫጩት ዝርያዎች…
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 5፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት 9 ነጥብ 1 ሚሊየን የተሻሻሉ የዓሳ ጫጩት ዝርያዎች ተሰራጭተዋል አለ የግብርና ሚኒስቴር፡፡
የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ የሌማት ትሩፋት ለዓሳ…
በክልሉ 89 አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ተፈጥረዋል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 3፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል ኢንዱስትሪ እና ኢኖቬሽን ቢሮ 89 አዳዲስ ኢንዱስትሪዎች ተፈጥረዋል አለ።
ቢሮው የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም እና የ2018 ዕቅድ ላይ እየተወያየ ነው።
በውይይት መድረኩ ላይ የቢሮው ኃላፊ አቶ ግዛው…
አህጉራዊ የቡና ንግድ ዓውደ ርዕይ በአዲስ አበባ…
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 2፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ቡና ንግድ ዓውደ ርዕይ ከጥር 27 እስከ 29 ቀን 2018 ዓ.ም በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል ይካሄዳል፡፡
ለ22ኛ ጊዜ የሚካሄደው ዐውደ ርዕዩ የአፍሪካ ቡና ኢንዱስትሪ እድገትን ለማጠናከር እና በዘርፉ ዓለም አቀፍ የንግድ…
ኢትዮጵያዊው ዓለም አቀፍ ነጋዴ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዮሴፍ ቦጋለ ይባላሉ። የሶረን ትሬዲንግ ፒኤልሲ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ናቸው። በንግድ፣ በትራንስፖርት እና ሎጀስቲክስ፣ በሆቴል አገልግሎት እና በሌሎችም ዘርፎች ይሳተፋሉ።
እንደ እሳቸው ገለጻ የሚተነፈሰው ቢዝነስ፤ የሚወራው ገንዘብ በሆነባት የቻይናዋ…
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል 75 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል በተጠናቀቀው በጀት ዓመት 75 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ፡፡
የተቋሙ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሸብር ባልቻ (ኢ/ር) የተገኘው ገቢ በበጀት ዓመቱ የተመረተውን ኃይል በመሸጥ እና ከተጓዳኝ አገልግሎቶች መሆኑን…
ግብርናውን የሚያዘምኑ ቴክኖሎጂዎችን ወደ ሀገር ለማስገባት እየተሰራ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የምግብ ፍጆታዋን ለማሟላት ግብርናውን የሚያዘምኑ የቴክኖሎጂ ውጤቶችን ወደ ሀገር ለማስገባት እየሰራች ነው፡፡
የናሽናል ኤርወይስ ዋና ስራ አስኪያጅ አቶ ገዘሀኝ ብሩ እንዳሉት፤ በቅርቡ በግብርና ሚኒስቴር ወደ ሀገር ውስጥ የገቡት የኬሚካል…
ለኢንተርፕራይዞች ከ18 ቢሊየን ብር በላይ ብድር ተሰራጨ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 30፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት ለአምራች ኢንተርፕራይዞች ከ18 ቢሊየን ብር በላይ የሥራ ማስኬጃ ብድርና የማምረቻ መሳሪያ ተሰራጭቷል፡፡
የኢትዮጵያ ኢንተርፕራይዝ ልማት ም/ዋና ዳይሬክተር አቶ ጳውሎስ በርጋ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷…
ምርታማነትን በማሳደግ የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ ተስፋ ሰጪ ስራ እየተሰራ ነው – አበራ ዴሬሳ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 29፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ተመራማሪ አበራ ዴሬሳ (ዶ/ር) መንግስት ምርታማነትን በማስፋት የምግብ ዋስትናን ለማረጋገጥ እየሰራ ያለው ስራ ተስፋ ሰጪ ነው አሉ፡፡
ከፋና ፖድካስት ጋር ቆይታ የነበራቸው አበራ ዴሬሳ (ዶ/ር)፤ ኢትዮጵያ ሰፊ የእርሻ መሬት፣ በቂ የውሃ…