Browsing Category
ቢዝነስ
ዓለም አቀፍ የወርቅ ዋጋ ከፍተኛ ጭማሪ አሳየ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፍ የወርቅ ዋጋ በታሪክ ከፍተኛ የተባለውን ጭማሪ አሳይቷል፡፡
በፈረንጆቹ 2024 የወርቅ ዋጋ ከፍ እና ዝቅ በማለት መዋዠቅ ሲያሳይ የቆየ ሲሆን በዓመቱ ከፍተኛው ዋጋ 2 ሺህ 607 ዶላር ነበር፡፡
ይሁን እንጂ በፈረንጆቹ 2025…
ወጋገን ባንክ በታሪኩ ከፍተኛ የሆነውን 13 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ አገኘ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ወጋገን ባንክ በ2017 በጀት ዓመት በታሪኩ ከፍተኛ የሆነውን 13 ነጥብ 5 ቢሊየን ብር ገቢ በማስመዝገብ የአንድ አክሲዮን ትርፍ ወደ 46 ነጥብ 1 በመቶ ማደጉን ይፋ አድርጓል፡፡
ወጋገን ባንክ አ.ማ. 32ኛ መደበኛ የባለአክሲዮኖች ጠቅላላ…
ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነትን ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጅቷን አጠናቀቀች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጣና ስምምነትን ተግባራዊ ለማድረግ ዝግጅቷን አጠናቅቃለች አለ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር።
የዝግጅቱ መጠናቀቅና የግብይት ማስጀመሪያ መርሐ ግብርን አስመልክቶ መግለጫ የሰጡት የንግድና ቀጣናዊ ትስስር…
በታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ከወጪ ንግድ 8 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ተገኝቷል – ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ2017 ኢትዮጵያ በታሪኳ ለመጀመሪያ ጊዜ 8 ነጥብ 3 ቢሊየን ዶላር ከወጪ ንግድ አግኝታለች አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ፡፡
6ኛው የሕዝብ ተወካዮችና የፌዴሬሽን ምክር ቤቶች 5ኛ ዓመት የሥራ ዘመን መክፈቻ ሥነ ሥርዓት ጠቅላይ ሚኒስትር…
የጢያ ዓለም አቀፍ መካነ ቅርስን በማልማት የገቢ ምንጭ ለማድረግ ትኩረት ተሰጥቷል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) የጢያ ዓለም አቀፍ መካነ ቅርስን በማልማትና የገቢ ምንጭ በማድረግ የህዝብን ተጠቃሚነት ለማሳደግ በትኩረት ይሰራል አሉ።
በክልሉ ምስራቅ ጉራጌ ዞን ሶዶ ወረዳ…
ዓለም ባንክ በሎጂስቲክስ ዘርፍ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል
አዲስ አበባ፣ መስከረም 22፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም ባንክ በሎጂስቲክስ ዘርፍ ለኢትዮጵያ የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የባንኩ የምስራቅና ደቡብ አፍሪካ ቀጣና ም/ፕሬዚዳንት ንዲያሜ ዲዮፕ፡፡
ከዓለም ባንክ በተገኘ ድጋፍ በ240 ሚሊየን ዶላር እየተከናወነ የሚገኘው የሞጆ…
የአቢሲንያ ባንክ አጠቃላይ ሀብት 286 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ደረሰ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አቢሲንያ ባንክ አጠቃላይ ሀብቱ 286 ነጥብ 2 ቢሊየን ብር ደረሰ።
የአቢሲንያ ባንክ ባካሄደው 29ኛ መደበኛና 16ኛ አስቸኳይ ጉባዔ የዳሬክተሮች ቦርድ ዓመታዊ ሪፖርት የቀረበ ሲሆን÷ በተጠናቀቀው የሂሳብ ዓመት የባንኩ ጠቅላላ ገቢ 39 ነጥብ…
የቡና ጥራትን መጠበቅ ለውጭ ምንዛሪ ዕድገት…
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዲላ የቡና ምርት ጥራት ምርምርና ሰርተፍኬሸን ማዕከልን ሥራ አስጀምሯል።
በምክትል ርዕሰ መስተዳድር ማዕረግ የዲላ ክላስተር አስተባባሪና የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ግብርና ቢሮ ኃላፊ መሪሁን ፍቅሩ (ዶ/ር) በዚህ…
የኢሬቻ ባዛርና ኤክስፖ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል ተከፈተ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢሬቻ ዋዜማን በማስመልከት የተዘጋጀው የኢሬቻ ባዛርና ኤክስፖ በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማዕከል በዛሬው ዕለት ተከፍቷል፡፡
በባዛርና ኤክስፖው የተለያዩ የባህል አልባሳት፣ ጌጣጌጦች፣ የግብርና እና ሀገር በቀል የኢንዱስትሪ ምርቶች ቀርበዋል።…
2ኛው የኢትዮ ጂቡቲ የቢዝነስ ማስፋፊያ ጉባዔ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) “የሎጂስቲክስ አቅርቦት ለቀጣናዊ የቢዝነስ ትስስር” በሚል መሪ ሐሳብ ሁለተኛው የኢትዮ ጂቡቲ የቢዝነስ ማስፋፊያ ጉባዔ በጂቡቲ እየተካሄደ ነው።
ጉባዔው የኢትዮጵያ እና ጂቡቲን የሎጂስቲክስ ትብብር ለማሳደግ ያለመ ሲሆን÷ የኢትዮጵያ ንግድ ዘርፍ…