Browsing Category
ቢዝነስ
በመዲናዋ የኢንተርፕራይዞችን ውጤታማነት የሚጨምሩ ስራዎች ተከናውነዋል
አዲስ አበባ፣ሐምሌ 22፣2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የኢንተርፕራይዞችን ውጤታማነት የሚጨምሩ ስራዎች ተከናውነዋል አለ የከተማ አስተዳደሩ ስራና ክህሎት ቢሮ።
በቢሮው የስራ ስምሪት አገልግሎት ዳይሬክተር ሰብሀዲን ሱልጣን ለፋና ሚዳያ ኮርፖሬሽን…
በተኪ ምርቶች ከ4 ቢሊየን ዶላር በላይ ወጪ ድኗል
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 21፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር በተጠናቀቀው በጀት ዓመት በኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ የተመረቱ ተኪ ምርቶች 4 ነጥብ 3 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላርን ማዳን ችለዋል አለ።
በማኒስቴሩ የተኪ ምርቶች ተወዳዳሪነት ሥራ አስፈፃሚ መሣይነህ ውብሸት ለፋና ሚዲያ…
ኢትዮ ቴሌኮም ለደንበኞቹ የተለያዩ የምስጋና ስጦታዎችን አበረከተ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮ ቴሌኮም በ2017 በጀት ዓመት ጥሩ አፈጻጸም በማስመዝገቡ ከዛሬ ሌሊት 6 ሰዓት ጀምሮ የምስጋና ስጦታዎችን ለደንበኞቹ አበርክቷል።
በዚህ መሰረትም ለ3 ቀናት የሚያገለግል 1 ጂቢ የኢንተርኔት፣ በየቀኑ የ5 ደቂቃ የድምጽ እና በየቀኑ 8…
በቴሌ ብር ከ4 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ዝውውር ተፈጸመ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቴሌ ብር መተግበሪያ እስካሁን ከ4 ነጥብ 9 ትሪሊየን ብር በላይ የገንዘብ ዝውውር ተፈጽሟል አሉ የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ሥራ አስፈጻሚ ፍሬሕይወት ታምሩ፡፡
ፍሬሕይወት ታምሩ የተቋሙን የ2017 በጀት ዓመት አፈጻጸም አስመልክተው በሰጡት ማብራሪያ÷…
ሚሊኒየም አዳራሽ በዘመናዊ መንገድ ሊገነባ ነው
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ ፓርክ ዴቨሎፕመንት ወይም በተለምዶ አጠራሩ ሚሊኒየም አዳራሽ ከአካባቢው የልማት ስራዎች ጋር በተጣጣመ መልኩ በዘመናዊ መንገድ ሊገነባ ነው።
የሚድሮክ ግሩፕ ኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን እና ፕሮሞሽን ዳይሬክተር ሁናቸው ታዬ በሰጡ መግለጫ፤ አዲስ…
በሌማት ትሩፋት 13 ቢሊየን ሊትር ወተት ተመረተ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 16፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የግብርና ሚኒስቴር በተጠናቀቀው 2017 በጀት ዓመት በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር 13 ቢሊየን ሊትር ወተት ተመርቷል አለ፡፡
በሚኒስቴሩ የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር) እንዳሉት÷ የሌማት ትሩፋት በምግብ…
አየር መንገዱ በ150 ሚሊየን ዶላር ያስገነባቸውን ፕሮጀክቶች አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ በ150 ሚሊየን ዶላር ያስገነባቸውን ፕሮጀክቶች አስመረቀ፡፡
አየር መንገዱ ያስመረቃቸው ፕሮጀክቶች የአውሮፕላን ክፍሎች መጠገኛ፣ የአውሮፕላን ጥገና ማዕከል እና ከሰው ንከኪ ነፃ የሆነ መጋዘን ነው።
በምረቃ ሥነ…
ስኬት ባንክ ካፒታሉን 9 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር አደረሰ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 12፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ስኬት ባንክ የ2024/25 በጀት ዓመት አጠቃላይ የካፒታል መጠኑን 9 ነጥብ 3 ቢሊየን ብር አድርሷል።
ባንኩ የ2024/25 በጀት ዓመት አፈፃጸም እና የ2025/26 ዕቅድ ላይ የሚመክር ጉባኤ አካሂዷል፡፡
በ2024/25 በጀት ዓመት አጠቃላይ…
በሌማት ትሩፋት 9 ነጥብ 4 ቢሊየን እንቁላል ተመረተ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብርና ሚኒስቴር በ2017 በጀት ዓመት በሌማት ትሩፋት መርሐ ግብር 9 ነጥብ 4 ቢሊየን እንቁላል ተመርቷል አለ፡፡
የእንስሳትና ዓሣ ሃብት ልማት ዘርፍ ሚኒስትር ዴዔታ ፍቅሩ ረጋሳ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ ከሶስት ዓመት በፊት የተጀመረው…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ አቡ ዳቢ አዲስ በረራ ጀመረ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደተባበሩት አረብ ኤምሬትስ ዋና ከተማ አቡ ዳቢ አዲስ በረራ ጀመረ።
በማስጀመሪያ መርሐ ግብሩ ላይ የአየር መንገዱ የቦርድ ሰብሳቢ ሌተናል ጀኔራል ይልማ መርዳሳ እንዲሁም ዋና ስራ አስፈፃሚው መስፍን ጣሰውን ጨምሮ…