Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

በክልሉ ከ9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ክልል ባለፉት 11 ወራት ከ9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰብስቧል። የክልሉ ገቢዎች ቢሮ ኃላፊ ወ/ሮ ህይወት አሰግድ በበጀት ዓመቱ 10 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ በ11 ወራት ከ9 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ…

“በነዳጅ ላይ የተጣለ አዲስ ታክስ የለም” አቶ አህመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ በነዳጅ ላይ የዋጋ ጭማሪ የሚያስከትል አዲስ የተጣለ ታክስ የለም አሉ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት እያካሄደ ባለው 41ኛ መደበኛ ስብሰባ በፌዴራል መንግስት የ2018 ረቂቅ በጀት ላይ ውይይት አድርጓል።…

815 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ተሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 23፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የገቢዎች ሚኒስቴር በበጀት ዓመቱ 11 ወራት 815 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ፡፡ በሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት የፕላን፣ በጀትና ፋይናንስ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የገቢዎች ሚኒስቴርን 11 ወራት አፈጻጸም ገምግሟል። የገቢዎች ሚኒስትር ዓይናለም ንጉሴ…

የኢትዮጵያ የስንዴ ልማት ስኬት ለአፍሪካ ምሳሌ የሚሆን ነው – ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 20፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በስንዴ ልማት ያስመዘገበችው ስኬት ለተቀሩት የአፍሪካ ሀገራት ምሳሌ የሚሆን ነው አሉ የቀድሞ የናይጄሪያ ፕሬዚዳንት ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ። ኦሊሴጉን ኦባሳንጆ በናይጄሪያ አቡጃ እየተካሄደ በሚገኘው 32ኛው የአፍሪኤግዚም ባንክ ዓመታዊ ጉባኤ…

ሲዳማ ክልል ከ38 ሺህ ቶን በላይ ቡና ለማዕከላዊ ገበያ አቀረበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 19፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ሲዳማ ክልል በበጀት ዓመቱ 11 ወራት 38 ሺህ 487 ቶን ቡና ለማዕከላዊ ገበያ አቅርቧል፡፡ የክልሉ የቡና፣ ፍራፍሬና ቅመማ ቅመም ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር አቶ መስፍን ቃሬ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት፥ የቡና ምርታማነትን ለማሳደግና ጥራትን ለማሻሻል…

ሶማሌ ክልል ከ16 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰበሰበ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል የገቢዎች ቢሮ ባለፉት 11 ወራት ከ16 ነጥብ 4 ቢሊየን ብር በላይ ገቢ ሰብስቧል። የቢሮው ኃላፊ አቶ መሀመድ አብዲ ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ 17 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ገቢ ለመሰብሰብ ታቅዶ እስካሁን ከ16 ነጥብ 4…

ምንም አይነት የነዳጅ ዋጋ ጭማሪም ሆነ የአቅርቦት እጥረት የለም – ሚኒስቴሩ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 15፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ምንም አይነት የነዳጅ ዋጋ ጭማሪም ሆነ የአቅርቦት እጥረት የለም አለ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር። የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) በሰጡት መግለጫ ÷ የነዳጅ አቅርቦት እና ሥርጭት ላይ እየተስተዋለ የሚገኘው ችግር…

ነዳጅ እያለ ዋጋ ይጨምራል በሚል እሳቤ የለም በሚሉ ማደያዎች መንግሥት ተከታትሎ እርምጃ ይወስዳል – ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) ነዳጅ እያለ ዋጋ ይጨምራል በሚል እሳቤ የለም በሚሉ ማደያዎች ላይ መንግሥት ተከታትሎ እርምጃ ይወስዳል አሉ። አንዳንድ የነዳጅ ማደያዎች ነዳጅ ይጨምራል በሚል አገልግሎት ያቆሙ መኖራቸውን…

በጎንደር በ185 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው የአርቲስት እንየ ታከለ የባህል ምሽት ቤት

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በ185 ሚሊየን ብር ወጪ በአርቲስት እንየ ታከለ የተገነባውና የጎንደርን ታሪክ የሚመጥን የባህል ምሽት ቤት ተመርቋል። የባህል ምሽት ቤቱን በምክትል ከንቲባ ማዕረግ የጎንደር ከተማ አስተዳደር ኢንዱስትሪና ኢንቨስትመንት መምሪያ ኃላፊ አቶ ግርማይ…

በአማራ ክልል የገቢ አሰባሰብ ሥርዓቱን ለማዘመን እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የገቢ አሰባሰብ ሥርዓቱን ለማሳደግና ለማዘመን በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ገቢዎች ቢሮ፡፡ በቢሮው የግብር ትምህርትና ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ ታዘባቸው ጣሴ እንዳሉት÷ በበጀት ዓመቱ 71 ነጥብ 6 ቢሊየን ብር ለመሰብሰብ…