Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

ቢዝነስ

በመዲናዋ የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ አስተዳደር ትራንስፖርት ቢሮ በወቅታዊ የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ላይ የተደረገውን የዋጋ ማስተካከያ ተከትሎ የትራንስፖርት ታሪፍ ላይ ማሻሻያ አደረገ፡፡ አዲሱ የታሪፍ ማሻሻያ ከነገ መጋቢት 7 ቀን 2018 ዓ.ም ጀምሮ…

በመዲናዋ የነዳጅ አቅርቦት ላይ የሚስተዋሉ ችግሮችን ለመፍታት …

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 5፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ ከነዳጅ አቅርቦት ጋር ተያይዞ የሚስተዋሉ ችግሮችን መፍታት የሚያስችል ውይይት ተካሂዷል፡፡ በመድረኩ የአዲስ አበባ ከተማ ም/ከንቲባ ጃንጥራር አባይ፣ የነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ደስታው መኳንንት (ዶ/ር)፣…

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ውጤታማነት ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት ወሳኝ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ውጤታማነት ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገት እና ልማት ወሳኝ ነው አሉ፡፡ የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት የበላይ ጠባቂ የሆኑት ፕሬዚዳንቱ የ12ኛው ጥራት ሽልማት አሸናፊ የሆነውን የኢትዮጵያ…

ሚኒስቴሩ ለሦስት ኩባንያዎች የማዕድን ምርት ፍቃድ ሰጠ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ማዕድን ሚኒስቴር በተለያዩ የማዕድን ምርት ለሚሰማሩ ሦስት ኩባንያዎች የምርት ፍቃድ ሰጥቷል፡፡ የማዕድን ሚኒስትር ሀብታሙ ተገኝ (ዶ/ር) በዚህ ወቅት እንዳሉት፥ ኢትዮጵያ  በማዕድን ዘርፍ ያላትን ሀብት በተገቢው መንገድ ለማልማት ወሳኝ ርምጃዎችን…

የአማራ ባንክ አጠቃላይ ሃብት 52 ነጥብ 76 ቢሊየን ብር ደረሰ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ባንክ አጠቃላይ ሀብት 52 ነጥብ 76 ቢሊየን ብር ደረሰ፡፡ የአማራ ባንክ ባወጣው መግለጫ÷ በፋይናንስ ዘርፉ ያለውን ተወዳዳሪነት ለማስጠበቅ በትኩረት እየሰራ መሆኑን አጽንኦት ሰጥቷል፡፡ አማራ ባንክ በ2018 በጀት ዓመት ባለፉት…

አቢሲኒያ ባንክና ቪዛ ዲጂታል ክፍያዎችን ማፋጠን የሚያስችል ስምምነት ተፈራረሙ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአቢሲኒያ ባንክ እና ቪዛ በኢትዮጵያ የዲጂታል ክፍያዎችን ማፋጠን የሚያስችል የአምስት ዓመት ስትራቴጂካዊ የአጋርነት ስምምነት በዛሬው ዕለት ተፈራርመዋል። ስምምነቱ የፋይናንስ አካታችነትን እና ደኅንነቱ የተጠበቀ የኤሌክትሮኒክ ክፍያ ተደራሽነትን…

ነዳጅን ከተቀመጠለት የዋጋ ተመን በላይ የሚሸጡ አካላት በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው – አቶ አሕመድ ሺዴ

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ነዳጅን ከተቀመጠለት የዋጋ ተመን በላይ የሚሸጡ አካላት በቁጥጥር ስር እየዋሉ ነው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር አሕመድ ሺዴ። ሚኒስትሩ የነዳጅ ግብይትን አስመልክቶ በሰጡት መግለጫ÷ መንግሥት ለነዳጅ አቅርቦት ከፍተኛ ድጎማ እያደረገ ይገኛል ብለዋል።…

የደረቅ ወደብ ጭነቶች የበይነ መረብ ምዝገባ ማሻሻያ…

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ ደረቅ ወደቦች ላይ በበይነ መረብ የሚሰጠው የጭነት አገልግሎት መመዝገቢያ ስርዓት ማሻሻያ ተደርጎበታል። የኢትዮ ጅቡቲ ባቡር ትራንስፖርት አክሲዮን ማሕበር ዋና ስራ አስፈጻሚ ታከለ ኡማ (ኢ/ር) እንዳሉት÷ የተደረገው ማሻሻያ…

የለውጡ ዓመታት የፊስካል ፖሊሲ እና የፋይናንስ እርምጃዎች ስኬቶች …

አዲስ አበባ፣ መጋቢት 1፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የገንዘብ ሚኒስቴር ሀገራዊ ለውጡ እውን መሆኑን ተከትሎ በፊስካል ፖሊሲ እና ፋይናንስ በተደረጉ ማሻሻያዎች በርካታ ስኬት ተመዝግቧል አለ። ሚኒስቴሩ ባወጣው መረጃ እንዳመለከተው፤ የመንግሥት የበጀት ጉድለት፣ የገቢ ዕድገት፣ አነስተኛ ገቢ ያለውን…

የኢትዮጵያ ሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ “ንዋይ” የተሰኘ የሞባይል መተግበሪያ ይፋ አደረገ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 26፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የሰነደ ሙዓለ ንዋዮች ገበያ የካፒታል ገበያን ለሁሉም ዜጎች ተደራሽ ለማድረግ የሚያስችል “ንዋይ” የተሰኘ የሞባይል ግብይት መተግበሪያ በዛሬው ዕለት ይፋ አድርጓል። መተግበሪያው በሀገሪቱ ታሪክ ለመጀመሪያ ጊዜ ማንኛውም ግለሰብ ሞባይል…