Browsing Category
ቢዝነስ
10 ነጥብ 7 ሚሊየን የኢትዮ ቴሌኮም የአክሲዮን ድርሻዎች ተሽጠዋል
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮ ቴሌኮም የ10 በመቶ አክሲዮን ሽያጭ 10 ነጥብ 7 ሚሊየን የአክሲዮን ድርሻዎች መሸጣቸውን ኢትዮ ቴሌኮም አስታወቀ።
የኢትዮ ቴሌኮም ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ የ10 በመቶ የአክሲዮን ሽያጭን በተመለከተ በሰጡት መግለጫ፤…
በቤጂንግ የኢትዮጵያ ቡና ወጪ ምርት የንግድ ለንግድ ውይይት ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በቻይና የኢትዮጵያ ኤምባሲ ከኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን ጋር በመተባበር በቤጂንግ የኢትዮጵያ ቡና ወጪ ምርቶች የንግድ ለንግድ የቢዝነስ ውይይት አካሂደዋል፡፡
አምባሳደር ተፈራ ደርበው በዚሁ ወቅት፤ ኢትዮጵያ ጥራት ያለውና የጥሩ ጣዕም ቡና…
ክልሉ ከ3 ሺህ 100 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ ማስገባቱን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 17፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በተያዘው በጀት ዓመት ዘጠኝ ወራት ከ3 ሺህ 100 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ወደ ብሔራዊ ባንክ ማስገባቱን አስታውቋል፡፡
በልዩ አነስተኛ ወርቅ አምራቾች፣ በአዘዋዋሪዎች እና በኩባንያዎች የተመረተ 3 ሺህ 170 ነጥብ 6 ኪሎ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላኖች ግዥና መዳረሻዎችን ከማሳደግ አንጻር የተቀመጡ ግቦች ማሳካቱን ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ የአውሮፕላኖች ግዥ እና መዳረሻዎችን ከማሳደግ አንጻር በፈረንጆቹ 2025 የተቀመጡ ግቦች ማሳካቱን የአየር መንገድ ግሩፕ ዋና ስራ አስፈጻሚ መስፍን ጣሰው ገለጹ።
ዋና ስራ አስፈጻሚው ከቢቢሲ “ፎከስ አፍሪካ” ጋር…
አይ ኤም ኤፍ ለኢትዮጵያ ልማት እና እድገት የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ እንደሚቀጥል ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 14፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለም አቀፍ የገንዘብ ተቋም (አይ ኤም ኤፍ) ለኢትዮጵያ በተለያዩ የልማት ዘርፎች ላይ የሚያደርገውን አጋርነት አጠናክሮ እንደሚቀጥል አስታወቀ፡፡
የብሔራዊ ባንክ ገዥ ማሞ ምኅረቱ እና የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከ2025ቱ የዓለም ባንክ…
የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ሌጎስ የሚያርገውን ሳምንታዊ በረራ በእጥፍ አሳደገ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 13፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ናይጄርያ ሌጎስ ከተማ እያደረገ ያለውን 7 ሳምንታዊ በረራ ከሰኔ 24 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ወደ 14 ሳምንታዊ በረራ አሳደገ፡፡
ይህም ለደንበኞቹ ይበልጥ ምቹ የበረራ አማራጭ መስጠት የሚያስችል መሆኑን አየር…
ከአነስተኛ ወደ ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች መስፈንጠር እንደሚቻል ከቬይትናም ተሞክሮ መቅሰም ተችሏል – ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 11፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) ከአንስተኛ ኢንዱስትሪዎች ወደ ከፍተኛ ኢንዱስትሪዎች መስፈንጠር እንደሚቻል ከቬይትናም ተሞክሮ መቅሰም መቻሉን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈፃሚ ፍሰሃ ይታገሱ (ዶ/ር) ገለጹ።
ቬይትናም በጥቂት ዓመታት ውስጥ በማኑፋክቸሪንግ…
ኢትዮጵያና ፓኪስታን በንግድና ኢንቨስትመንት ትብብራቸውን ለማጠናከር ተስማሙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 10፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በፓኪስታን የኢትዮጵያ አምባሳደር ጀማል በከር (ዶ/ር) ከፓኪስታን ንግድ ሚኒስትር ጃም ከማል ኻን ጋር ተወያይተዋል፡፡
በውይይታቸውም በሀገራቱ መካከል ያለውን የሁለትዮሽ የንግድ እና ኢንቨትመንት ዘርፍ ትብብር ማሳደግ በሚያስችሉ ጉዳዮች ላይ…
ብሔራዊ ባንክ ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ ሆነ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 9፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ዛሬ ያካሄደው የውጭ ምንዛሪ ጨረታ ውጤት ይፋ ሆኗል።
በጨረታ ሒደቱ 26 ባንኮች የተሳተፉ ሲሆን÷በዚህም የምንዛሪ ጨረታ ዋጋ አንድ የአሜሪካን ዶላር ዋጋ በአማካኝ 131 ነጥብ 4961 ብር ሆኖ መመዝገቡ ተገልጿል፡፡…
በጅማ ዞን ለኢንዱስትሪ ግብዓትነት የሚውል የድንጋይ ከሰል ክምችት ተገኘ
አዲስ አበባ፣ ሚያዝያ 7፣ 2017 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ጅማ ዞን ለኢንዱስትሪ ግብዓትነት የሚውል የድንጋይ ከሰል ክምችት እንዳለ በጥናት መረጋገጡን የኢትዮጵያ ጂኦሎጂካል ኢንስቲትዩት አስታውቋል።
ኢንስቲትዩቱ የሀገር ውስጥ የምርምር አቅም እንዲጠናከር በማድረግ በተለያዩ የሥነ-ምድር…