Fana: At a Speed of Life!

በሶማሌ ክልል የሕክምና አገልግሎት ተደራሽነትን የማሳደግ ተግባር ተጠናክሮ ይቀጥላል

አዲስ አበባ፣ ጥር 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ ሙሀመድ በክልሉ የሕክምና አገልግሎት ጥራትና ተደራሽነትን በማሳደግ ጤናማና አምራች ዜጋ የማፍራት ተግባር ተጠናክሮ ይቀጥላል አሉ። ካራማራ አጠቃላይ ሆስፒታል ያስገነባው የእናቶች እና ህጻናት ማዕከል ተመርቆ…

ውጤታማነትና ተጠያቂነትን መሰረት ያደረጉ የጤና ልማት ስራዎች…

‎አዲስ አበባ፣ ጥር 4፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ውጤታማነትና ተጠያቂነትን መሰረት ያደረጉ የጤና ልማት ስራዎች ተግባራዊ እየተደረጉ ናቸው አለ የክልሉ ጤና ቢሮ። ‎ ቢሮው በክልሉ የጤና አገልግሎትን በመሰረታዊነት ማሻገር የሚያስችል የአቅም ግንባታ ስልጠና "ጠንካራ…

በአማራ ክልል የእናቶች ጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማስፋት እየተሰራ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአማራ ክልል የእናቶች ጤና አገልግሎት ተደራሽነትን ለማጠናከር በትኩረት እየተሰራ ነው አለ የክልሉ ጤና ቢሮ፡፡ የቢሮው ም/ኃላፊ አበበ ተምትሜ ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንዳሉት÷ ከወሊድ ጋር በተያያዘ በክልሉ ለእናቶች የሚሰጠውን የቀዶ ሕክምና…

በጤና ቁጥጥር ሥርዓት ላይ ያተኮረ ሀገር አቀፍ የውይይት መድረክ እየተካሄደ ነው

አዲስ አበባ፣ ጥር 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጤና የቁጥጥር ሥርዓት ላይ እየተከናወኑ ያሉ ሥራዎችን ለመገምገምና ቀጣይ አቅጣጫዎችን ለማስቀመጥ ያለመ ሀገር አቀፍ የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። መርሐ ግብሩ “ጠንካራ የጤና ቁጥጥር ለማይበገር የጤና ሥርዓት” በሚል መሪ…

የክትባት ተደራሽነትን ይበልጥ ለማጠናከር…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሁሉን አቀፍ የክትባት አገልገሎት ተደራሽነትን ይበልጥ ለማጠናከር ሁሉም የበኩሉን ሚና ሊወጣ ይገባል አለ የጤና ሚኒስቴር፡፡ በሚኒስቴሩ የክትባት አገልግሎት ዴስክ ኃላፊ አቶ መልካሙ አያሌው እንዳሉት÷ ክትባት በሽታ የመከላከልና መቋቋም አቅም…

የአማራ ክልል መንግሥት ለጤና መድሕን አገልግሎት 845 ሚሊየን ብር ድጎማ አደረገ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 20፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአማራ ክልል መንግሥት ለጤና መድሕን አገልግሎት 845 ሚሊየን ብር ድጎማ አድርጓል አለ የክልሉ ጤና ቢሮ። የቢሮው የጽ/ቤት ኃላፊ ክሽን ወልዴ በማሕበረሰብ ጤና መድሕን አባላት የሚነሳውን የመድኃኒት አቅርቦት ቅሬታ ለመፍታት የክልሉ መንግሥት…

ጤና ሚኒስቴር በድሮን የታገዘ የክትባት ሥርጭት በይፋ ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 19፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማርበርግ ቫይረስ ስጋት ባለባቸው አካባቢዎች የሕይወት አድን መድኃኒቶችንና ክትባቶችን በድሮን የማድረስ ሥራ ዛሬ በይፋ ተጀምሯል። የጤና ሚኒስቴር ከኢንፎርሜሽን መረብ ደህንነት አስተዳደር ጋር በመተባበር ነው በድሮን የታገዘውን የክትባት ሥርጭት…

በፖሊሲ የተደገፈ መፍትሔ የሚሹት የዩኒቨርሲቲዎች የማስተማሪያ ሆስፒታሎች…

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 17፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዩኒቨርሲቲዎች የማስተማሪያ ሆስፒታሎች ያሉባቸውን ችግሮች ለመቅረፍ በፖሊሲ የተደገፈ መፍትሔ ያስፈልጋል አሉ የትምህርት ሚኒስትር ዴኤታ ኮራ ጡሽኔ። ለጅማ ዩኒቨርሲቲ ህክምና ማዕከል 25 ሚሊየን ብር ግምት ያላቸው የተለያዩ የህክምና መሳሪያዎች…

የዲጂታል ጤና ሥርዓትን ለማጠናከር..

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 16፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የጨቅላ ሕፃናትና የእናቶች ጤና አገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን ለማጠናክር የሚውል በተለያዩ ክልሎች ለሚገኙ 206 የጤና ተቋማት የኮምፒውተር ድጋፍ ተደርጓል፡፡ የጨቅላ ሕጻናትን ሞት ከመቀነስና የእናቶችን ጤና ከማሻሻል ረገድ እየተሰሩ ያሉ ሥራዎች…

የሀገር በቀል ማህበራት ሚና ኤችአይቪን ለመከላከልና መቆጣጠር..

አዲስ አበባ፣ ታሕሣሥ 15፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሀገር በቀል ማህበራትን ተሳትፎ ማሳደግ ለኤችአይቪ (ኤድስ) መከላከልና መቆጣጠር ወሳኝ ሚና አለው አለ የጤና ሚኒስቴር፡፡ ሀገር አቀፍ የኤችአይቪ፣ ሄፓታይተስና የአባላዘር በሽታዎች ፕሮግራም የ2018 ዓ.ም መጀመሪያ ሩብ ዓመት ዕቅድ አፈፃፀም…