ከሕንድና አሜሪካ ለመጡ የሕክምና በጎ ፍቃደኞች የእውቅና መርሐ ግብር ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 15፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የልብ ቀዶ ሕክምና እና ስልጠና ለሰጡ የሕንድ እና አሜሪካ በጎ ፍቃደኞች የእውቅና እና የምስጋና መርሐ-ግብር ተካሂዷል፡፡
በመርሐ ግብሩ የጤና ሚኒስትር ዶ/ር መቅደስ ዳባ÷ኢትዮጵያ በክረምት የበጎ ፍቃድ አገልግሎት ፕሮግራም የጤና ሥርዓቱን ለማሻሻል…
የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ የመተላለፊያ መንገድና ምልክቶች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 13፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአሁኑ ወቅት የዓለም የጤና ስጋት ተብሎ በዓለም ጤና ድርጅት የተፈረጀው የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታ በዝንጀሮ በጂነስ ኦርቶፖክስ ቫይረስ የሚመጣ ተላላፊ በሽታ ነው።
የዝንጀሮ ፈንጣጣ ተላላፊ ህመም ሲሆን÷ በሽታው ካለበት ሰው ወይም…
የአጥንት መሳሳት መከላከያ መንገዶች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 10፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአጥንት መሳሳት ህመም በተለያዩ ምክንያቶች የአጥንት ይዘትና ክብደት መቀነስ ሲያጋጥም የሚፈጠር ህመም ነው፡፡
የአጥንትና የመገጣጠሚያ ህክምና ስፔሻሊስት ዶ/ር ጸጋ ይልማ ከፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ጋር ባደረጉት ቆይታ÷ የአጥንት መሳሳት…
የዓለም ጤና ድርጅት የዝንጀሮ ፈንጣጣን በሽታ ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት መሆኑን አወጀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 9፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የዓለም ጤና ድርጅት በተለያዩ አፍሪካ ሀገራት እየተስፋፋ ያለውን የዝንጀሮ ፈንጣጣ በሽታን ዓለም አቀፍ የጤና ስጋት ሲል አውጇል፡፡
ቫይረሱ በኮንጎ እና በሌሎች የአፍሪካ ሀገራት እየተስፋፋና ህጻናትና ጎልማሶች በበሽታው እየተያዙ መሆኑም ተሰምቷል፡፡…
በኢትዮጵያ በዝንጀሮ ፈንጣጣ የተያዘ ሰው የለም – ጤና ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኢትዮጵያ እስከ አሁን ድረስ በዝንጀሮ ፈንጣጣ የተያዘ ሰው አለመኖሩን ጤና ሚኒስቴር አረጋገጠ፡፡
ዛሬ የአፍሪካ የበሽታዎች መከላከልና መቆጣጠር ተቋም (አፍሪካ ሲ ዲ ሲ) ባወጣው መግለጫ÷ በ13 የአፍሪካ ሀገራት 2 ሺህ 863 ሰዎች በዝንጀሮ ፈንጣጣ…
የሳምባ ካንሰር መንስዔ፣ ምልክቶችና ህክምናው
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የሳምባ ካንሰር በተለምዶ የሳምባ ነቀርሳ በመባል የሚታወቅ ሲሆን በሳምባ ውስጥ ጤነኛ ያልሆኑ ህዋሳት ቁጥር ሲበዙ የሚከሰት ነው፡፡
የእነዚህ ህዋሳት ከቁጥጥር ውጪ መብዛት የሳምባን የተለመደ አሰራር በማወክ ችግሩ ወደ ሌላ የሰውነት አካላት እንዲሰራጭ…
የኮማንዶና የአየር ወለድ ዕዝ የልዩ ሀይልና የፀረ ሽብር ሀይሎችን አስመረቀ
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮማንዶና የአየር ወለድ ዕዝ ስር የሚገኘው የልዩ ሀይልና የፀረ ሽብር ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት ‘አዳኞቹ’ በሚል መጠሪያ ያሰለጠናቸውን 12ኛ ዙር የልዩ ሀይልና የፀረ ሽብር ሀይሎችን አስመረቀ።
በምረቃ ስነስርዓቱ ላይ የጦር ሀይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር…
የህፃናት አስም በሽታ መንስዔና ምልክቶች
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 6፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) አስም የመተንፈሻ አካላችን ባዕድ በሆኑ የመተንፈሻ አካላት አለርጂ ቀስቃሽ ኬሚካሎች ተጽእኖ ምክንያት ከሚገባው በላይ በድንገት ለተወሰነ ጊዜ የቧንቧዎች መጥበብ ነው።
አሁን የምንገኝበት ወቅት ክረምትና ቅዝቃዜ የሚበዛበት በመሆኑ…
ያለ ሐኪም ትዕዛዝ የወባ መድኃኒት መውሰድ ለተለያየ ችግር ይዳርጋል
አዲስ አበባ፣ ነሐሴ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሐኪም ያልታዘዘ የወባ መድኃኒትን መውሰድ የተለያዩ ጉዳቶችን እንደሚያስከትል የሕክምና ባለሙያዎች ይናገራሉ፡፡
የወባ በሽታ አምጪ ጥገኛ ተኅዋስ ዝርያ ልየታ ሳይደረግና የሕክምና መመሪያ በሌለበት የወባ መድኃኒት መጠቀም÷ ከመድኃኒት መጠን፣ የአወሳሰድ…
የወባ በሽታ ስርጭትን በዘላቂነት ለመግታት የከፍተኛ አመራሮች የንቅናቄ መድረክ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የወባ በሽታ ስርጭትን በዘላቂነት ለመግታት የከፍተኛ አመራሮች የንቅናቄ መድረክ ተካሂዷል፡፡
መድረኩን ጤና ሚኒስቴር ከመከላከያ ሚኒስቴር ጋር በመተባበር እንዳዛጁት የተገለጸ ሲሆን÷ የጤና ሚኒስቴር ዴኤታ ዶክተር ደረጀ ዱጉማ ተቋማቱ ከዚህ በፊትም…