Fana: At a Speed of Life!

የቶንሲል ምልክቶችና መከላከያ መንገዶች

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 8፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በጉሮሮአችን ውስጥ በግራና በቀኝ በኩል ሁለት የቶንሲል ዕጢዎች የሚገኙ ሲሆን÷ የእነዚህ ዕጢዎች በባክቴሪያ ወይም በቫይረስ መጠቃት ቶንሲል የተሰኘ በሽታ ያመጣል፡፡ በጣም የሚታወቀው ቶንሲልን የሚያስከትለው ባክቴሪያ ደግሞ "ስትሬፕቶኮከስ ፓዮጂንስ"…

ከግሎባል ፈንድ በተገኘ ድጋፍ ስኬታማ በሽታዎችን የመከላከል እና የመቆጣጠር ተግባራት ተከናውኗል ተባለ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከግሎባል ፈንድ በተገኘ 453 ሚልየን ዶላር የቲቢ፣ የኤች አይ ቪ፣ የወባ በሽታዎችን በመከላከልና በመቆጣጠር እንዲሁም የጤና ስርአትን በማጠናከር ረገድ አበረታች ውጤት መመዝገቡን ጤና ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡ በበሽታ መከላከል ዘርፍ የተገኙ ውጤቶችን…

በአማራ ክልል የጤና አገልግሎት ጥራትን ለመጠበቅ የተሠራው የቁጥጥር ሥራ አበረታች መሆኑ ተገለጸ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 4፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአማራ ክልል የጤና ተቋማት እና የጤና አገልግሎት አሰጣጥ ጥራትን ለመጠበቅ የተሠራው የቁጥጥር ሥራ አበረታች መሆኑ ተገለጸ። በክልሉ በሀገር አቀፍ የጤና ተቋማትና አገልግሎት አሰጣጥ ስታንዳርድ መሰረት ምቹ የሕክምና ቦታ መያዝ፣ ለተቋም በቂ የግብዓት…

የአፍንጫ አለርጂ

አዲስ አበባ፣ ሐምሌ 1፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሰውነት ውስጥ የሚገኙ በሽታ ተከላካይ ህዋሶች ወደ ውስጥ ለሚገባ ባዕድ ነገሮች የሚሰጡት የመከላከል ምላሽ አለርጂ ይባላል፡፡ አለርጂ በአፍንጫ እና በሌሎች የመተንፈሻ አካላት ላይ ሊከሰት ይችላል፤ አንዳንድ የአለርጂ ህመሞችም ከባድ ህመም…

42 ሆስፒታሎች የአገልግሎት ደረጃቸው እየተሻሻለ መሆኑን ዶ/ር መቅደስ ዳባ ገለፁ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) 42 ሆስፒታሎች የአገልግሎት ደረጃቸው እየተሻሻለ መሆኑን የጤና ሚኒስትሯ ዶክተር መቅደስ ዳባ ገለፁ፡፡ የጤና ተቋማት አገልግሎት አሰጣጥ ችግሮችና መፍትሄዎች ላይ ያተኮረ መድረክ ሚኒስትሯ በተገኙበት በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ተካሂዷል፡፡ በዚሁ…

በሶማሌ ክልል ለሕፃናት የቤት ለቤት ክትባት መሰጠት ጀመረ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 24፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሶማሌ ክልል እድሜያቸው ከ5 ዓመት በታች ለሆኑ ከ450 ሺህ በላይ ሕፃናት የቤት ለቤት ክትባት መሰጠት መጀመሩን የክልሉ ጤና ቢሮ አስታወቀ። ለአንድ ሳምንት የሚቆየውን የክትባት ዘመቻ የክልሉ ጤና ቢሮ ሃላፊ ዶ/ር ሙሴ አህመድ ከዓለም ጤና ድርጅትና…

የለምጽ ምንነት እና ህክምናው

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 18፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ለምጽ (vitiligo) በተለያዩ የሰውነት ክፍሎች ላይ የቆዳ ቀለም እንዲነጣ የሚያደርግ በሽታ ነው፡፡ በበሽታው የተጠቃ የቆዳ ክፍል በጊዜ ሂደት ስፋቱን እየጨመረ ሊሄድ ይችላል፤ ሕመሙም ከውጭኛው ቆዳ በተጨማሪም ፀጉር እና የአፍ እና የብልት የውስጥ…

በደሴ ከተማ ጽዱ አካባቢና ጽዱ ጤና ተቋማት ለመፍጠር የሚያስችል የንቅናቄ መድረክ ተካሄደ

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 17፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) "ጽዱ አካባቢና ጽዱ ጤና ተቋማት ለተሟላ ጤንነት" በሚል መሪ ሀሳብ የደሴ ከተማ ጤና መምሪያ ጽዱ አካባቢና ጽዱ ጤና ተቋማት ለመፍጠር የሚያስችል የንቅናቄ መድረክ አካሂዷል፡፡ በመድረኩ የከተማው ጤና መምሪያ ኃላፊ አቶ ሰይድ የሱፍ÷የጽዳት ንቅናቄው…

የልብ ህመም በምን ምክንያት ይከሰታል?

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 11፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ)የልብ ህመም የልብን ስራ የሚያስተጓጉሉ የተለያዩ የልብና የደም ዝውውር ችግሮችን የሚያጠቃልልና ከባድ ከሚባሉት የህመም አይነቶች የሚመደብ ነው። የልብ የጤና ችግሮች በሁለት ይከፈላሉ፤ እነርሱም፦ ከውልደት ጋር (በተፈጥሮ) የሚመጡ እና…

ስለ ሳንባ ምች ምን ያህል ያውቃሉ?

አዲስ አበባ፣ ሰኔ 7፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በተለይም ለልጆች ሕይወት ማለፍ በምክንያትነት ከሚጠቀሱ ተላላፊ በሽታዎች መካከል የሳንባ ምች በቀዳሚነት እንደሚቀመጥ ዓለም ጤና ድርጅት መረጃ ያመላክታል፡፡ በሽታው በባክቴሪያ፣ በቫይረስ ወይም በፈንገስ ምክንያት እንደሚከሰት እና የአንዱ ወይም…