Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ምርጫው ሀገረ መንግሥታዊ ሥርዓታችን የሚጠናከርበት መሰረት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የዘንድሮው ጠቅላላ ምርጫ ሀገረ መንግሥታዊ ሥርዓታችን የሚጠናከርበት መሰረት ነው አሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለዒድ አል አድሐ (ዐረፋ) በዓል ባስተላለፉት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት እንዳሉት፥…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ለዒድ አል አድሐ (ዐረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ለ1447ኛው የዒድ አል አድሐ (ዐረፋ) በዓል የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ያስተላለፉት መልዕክት ሙሉ ቃል እንደሚከተለው ቀርቧል፡-
እንኳን ለ1447ኛው የዒድ አል…
ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት ፓርቲ በአዲስ አበባ ከተማ የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ትብብር ለኢትዮጵያ አንድነት በአዲስ አበባ ከተማ የተለያዩ አካባቢዎች በመንቀሳቀስ የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሂዷል፡፡
ትብብሩ በምረጡኝ ቅስቀሳው ለዜጎች የተሻለ ሐሳብ ይዞ መምጣቱን በመግለጽ ሕዝቡ እንዲመርጥ ጥሪ አቅርቧል፡፡
የትብብር ለኢትዮጵያ…
ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች ዝግጅት…
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ ሀገራዊ ግዴታቸውን ለመወጣትና የመምረጥ መብታቸውን ለመጠቅም ዝግጁ ነን አሉ የጎንደር ከተማ ነዋሪዎች፡፡
አስተያየታቸውን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን የሰጡት ነዋሪዎቹ÷ በምርጫው ሂደት ላይ ንቁ ተሳትፎ ለማድረግና የራሳቸውን…
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባካሄደው መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን አሳለፈ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሚኒስትሮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባካሄደው 55ኛ መደበኛ ስብሰባ በተለያዩ ጉዳዮች ላይ ተወያይቶ ውሳኔዎችን አሳልፏል፡፡
ምክር ቤቱ ተወያይቶ ውሳኔ ያሳለፈባቸው ጉዳዮች እንደሚከተለው ቀርበዋል፡-
1. በቅድሚያ ምክር ቤቱ የተወያየው…
የምርጫ ቁሳቁሶች በሁሉም የምርጫ ክልሎች ደርሰዋል – ምርጫ ቦርድ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የምርጫ ቁሳቁሶች በሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች በሚገኙ የምርጫ ክልሎች ደርሰዋል አለ።
የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላተወርቅ ኃይሉ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የተከናወኑ የዝግጅት ተግባራትና ቀጣይ ሂደቶች ዙሪያ ለመገናኛ ብዙሀን…
ብልፅግና ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ለማሸጋገሩ ባሕር ዳር ሕያው ምስክር ናት – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ፓርቲ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር ለማሸጋገሩ ባሕር ዳር ሕያው ምስክር ናት አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር እና የፓርቲው ምክትል ፕሬዚዳንት ተመስገን ጥሩነህ።
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት በባሕር ዳር ከተማ…
ዘመናዊ የትራንስፖርት ተርሚናሎች በአዲስ አበባ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ በሁለት ዙር ከተሰራ የኮሪደር ልማት ሥራ ጋር ተያይዞ ደረጃቸውን የጠበቁ የትራንስፖርት ተርሚናሎች ተገንብተው አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ።
የከተማ አስተዳደሩ መንገዶች ባለስልጣን የሕዝብ ግንኙነት ኃላፊ እያሱ ሰሎሞን ከፋና…
ብልፅግና ፓርቲ በአርባ ምንጭ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳ አካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልፅግና ፓርቲ በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ጋሞ ዞን አርባ ምንጭ ከተማ የምርጫ ቅስቀሳ ማጠቃለያ መርሐ ግብር አካሂዷል።
የክልሉ ርዕሰ መስተዳድርና የብልፅግና ፓርቲ ምክር ቤት አባል ጥላሁን ከበደ በዚህ ወቅት ባስተላለፉት መልዕክት÷…
የብልጽግና ፓርቲ በድሬዳዋ ከተማ የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 18፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ በድሬዳዋ ዓለም አቀፍ ስታዲየም የምረጡኝ ቅስቀሳ እና የማጠቃለያ የድጋፍ ሰልፍ አካሂዷል።
የድሬዳዋ አስተዳደር ከንቲባ አቶ ከድር ጁሀር በወቅቱ እንዳሉት÷ ፓርቲው ችግሮችን በፅናት በማለፍ “ትናንትን ማከም፤ ዛሬን መግጠም፤…