Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በምርጫ ካርዳችን ለፈለግነው የፖለቲካ ፓርቲ ድምጽ ለመስጠት ዝግጁ ነን
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በወሰድነው ምርጫ ካርድ ለፈለግነው የፖለቲካ ፓርቲ ድምጽ ለመስጠት ዝግጁ ነን አሉ ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ያነጋገራቸው የወላይታ ዞን ነዋሪዎች፡፡
ነዋሪዎቹ ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የወሰዱትን የምርጫ ካርድ ሃላፊነት በተሞላበት መልኩ…
በ700 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባ የጅግጅጋ ከተማ ተለዋጭ መንገድ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ ከተማ በ700 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ተለዋጭ መንገድ ለአገልግሎት ክፍት ሆኗል።
7 ነጥብ 3 ኪሎ ሜትር የሚሸፍነው ተለዋጭ መንገዱ ከፍተኛ የመንግሥት የሥራ ኃላፊዎች በተገኙበት ነው የተመረቀው።
የሶማሌ ክልል…
እውነትን የመግለጽ እና ብሔራዊ ጥቅምን ማስገንዘብ የመገናኛ ብዙኃን ኃላፊነት ነው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) እውነትን የመግለጽ እና ብሔራዊ ጥቅምን ማስገንዘብ የመገናኛ ብዙኃን ኃላፊነት ነው አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት።
አገልግሎቱ ያወጣው መግለጫ ሙሉ መልዕክት እንደሚከተለው ቀርቧል።
መገናኛ ብዙኃን የዲሞክራሲ ሥርዐት ግንባታ አስቻይ…
በወራቤ በ640 ሚሊየን ብር የተገነባው ዘመናዊ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ በ640 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባው ዘመናዊ የኃይል ማከፋፈያ ጣቢያ በዛሬው ዕለት ተመርቋል፡፡
በምረቃ ሥነ ሥርዓቱ የሥራና ክህሎት ሚኒስትር ሙፈሪሃት ካሚል፣ የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ዋና ሥራ አስፈጻሚ አሸብር ባልቻ…
ፌደራል ፖሊስ ዓለም የደረሰበትን ቴክኖሎጂ በመታጠቅ አቅሙን አሳድጓል – ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ዓለም የደረሰበት የዘመኑን ቴክኖሎጂ በመታጠቅ አቅሙን አሳድጓል አሉ የተቋሙ ጠቅላይ አዛዥ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል፡፡
117ኛው የኢትዮጵያ ፖሊስ ምስረታ ቀን በኢትዮጵያ ፖሊስ ዩኒቨርሲቲ እየተከበረ ነው።…
ብልጽግና ፓርቲ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ክንፍ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ መርሐ ግብር አካሂዷል።
መርሐ ግብሩ "በላቀ የወጣቶች ተሳትፎ፤ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር” በሚል መሪ ሃሳብ ነው የተካሄደው፡፡
የምረጡኝ ቅስቀሳው…
ኮሚሽኑ የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ አጀንዳዎችን ለሃይማኖት ተቋማትና ለሲቪክ ማህበራት አቀረበ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን የሀገራዊ ምክክር ጉባኤ አጀንዳዎችን ለሃይማኖት ተቋማትና ለሲቪክ ማህበራት አቅርቧል፡፡
የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር መስፍን አርዓያ (ፕ/ር)፤ ለሀገራዊ ምክክር ጉባኤ የሚቀርቡ አጀንዳዎች ላይ ከሃይማኖት ተቋማትና…
በሀረሪ ክልል ቅርሶችን በማልማትና በመንከባከብ ከዘርፉ የሚገኘውን ጥቅም ለማሳደግ በትኩረት ተሰርቷል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 14፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሀረሪ ክልል ቅርሶችን በማልማትና በመንከባከብ ከዘርፉ የሚገኘውን ጥቅም ለማሳደግ የተለያዩ ሥራዎች ተሰርተዋል አለ የክልሉ ባህል፣ ቅርስና ቱሪዝም ቢሮ።
በቢሮው የቅርስ ዳይሬክተር አሚር ረመዳን (ኢ/ር) እንዳሉት÷ በክልሉ ባለፉት ዓመታት…
ምርጫው አካታች እንዲሆን የሚያስችሉ በርካታ ሥራዎች ተከናውነዋል – ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አካታች እንዲሆን የሚያስችሉ በርካታ ሥራዎች ተከናውነዋል አሉ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ፡፡
ቦርዱ ለምርጫው በተቋቋሙ ልዩ ምርጫ ጣቢያዎች የተመዘገቡ መራጮች በምርጫው ዕለት ድምጽ ስለሚሰጡበት…
ግብጽ የቀጣናው ሀገራት ልማት እንዳይሳካ ለዘመናት ትንኮሳ ስትፈጽም ቆይታለች – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብጽ የቀጣናው ሀገራት የመልማት ፍላጎት እንዳይሳካ የምትፈጽመው ትንኮሳ አዲስ ክስተት ሳይሆን ለዘመናት የተከተለችው ስልት ነው አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡
የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ፥…