Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ከንቲባ አዳነች አቤቤ ለሚ ሁለገብ የገበያ ማዕከልን ለአገልግሎት ክፍት አደረጉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ የለሚ ሁለገብ የገበያ ማዕከል በዛሬው ዕለት ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልክዕክት፥ መንግስት ለህዝብ የገባውን ቃል ይፈጽማል፤ የማይሰራውን ቃል…
ግብጽ የቀጣናው ሀገራት ልማት እንዳይሳካ ለዘመናት ትንኮሳ ስትፈጽም ቆይታለች – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብጽ የቀጣናው ሀገራት የመልማት ፍላጎት እንዳይሳካ የምትፈጽመው ትንኮሳ አዲስ ክስተት ሳይሆን ለዘመናት የተከተለችው ስልት ነው አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡
የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው በዛሬው ዕለት በሰጡት መግለጫ፥…
የልማት ፕሮጀክቶችን በማጠናቀቅ የህዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በስፋት ተሰርቷል – እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳድር እንዳሻው ጣሰው (ዶ/ር) የተጀመሩ የልማት ፕሮጀክቶችን በማጠናቀቅ የህዝብን ተጠቃሚነት ለማረጋገጥ በስፋት ተሰርቷል አሉ።
በክክሉ ስልጤ ዞን ሳንኩራ ወረዳ በ430 ሚሊየን ብር ወጪ የተገነባ የባለ ብዙ…
መንግሥት ሰላም ከማስጠበቅ ጎን ለጎን የሕዝብን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ሥራዎች አከናውኗል – አቶ መሐመድ እድሪስ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት ሰላም ከማስፈን ሥራ ጎን ለጎን የሕዝብን ተጠቃሚነት ያረጋገጡ ሥራዎች አከናውኗል አሉ የሰላም ሚኒስትር መሐመድ እድሪስ።
በብሔራዊ ተሃድሶ ኮሚሽን የጎንደር ጊዜያዊ ዲሞብላይዜሽን ማዕከል ለቀድሞ ታጣቂዎች ስልጠና መሰጠት ተጀምሯል።…
ሀገር አቀፍ የጸሎት መርሐ ግብር የፊታችን ግንቦት 16 ቀን ይካሄዳል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ግንቦት 16 ቀን 2018 ዓ.ም ሀገር አቀፍ የጸሎት መርሐ ግብር ይካሄዳል አለ የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ፡፡
የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ ጠቅላይ ጸሀፊ ሊቀ ትጉኃን ቀሲስ ታጋይ ታደለ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት÷ በሀገር ጉዳይ…
በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ ዜጎች ደህንነት እንዲጠበቅ እየተሰራ ነው – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በተለያዩ ሀገራት የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ደህንነታቸው እንዲጠበቅ መንግሥት በቅርበት እየሰራ ነው አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡
የሚኒስቴሩ ቃል አቀባይ አምባሳደር ነቢያት ጌታቸው በሰጡት መግለጫ÷ ባለፈው ሳምንት ኢትዮጵያ ከተለያዩ ሀገራት…
ብልጽግና ፓርቲ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ አካሄደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ብልጽግና ፓርቲ በአማራ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች የምረጡኝ ቅስቀሳ መርሐ ግብር አካሂዷል።
የፓርቲው የምርጡኝ ቅስቀሳ መርሐ ግብር “በጸና እና በተደራጀ የሴቶች ድምጽ ኢትዮጵያን ወደ ተምሳሌት ሀገር እናሻግራለን” በሚል መሪ ሃሳብ ነው…
ከንቲባ አዳነች አዲስ ኢኮ ሁለገብ የሕዝብ መዝናኛ ፓርክን ሥራ አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 13፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ አዲስ ኢኮ ሁለገብ የሕዝብ መዝናኛ ፓርክን በዛሬው ዕለት መርቀው ለአገልግሎት ክፍት አድርገዋል፡፡
ከንቲባዋ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ ÷ ዛሬ ለከተማችን ተጨማሪ የሆነ አዲስ ኢኮ ሁለገብ…
ከንቲባ አዳነች 44 የመኖሪያ ቤቶችና ሱቆች ያሉትን ባለአምስት ወለል ህንጻ ለተጠቃሚዎች አስተላለፉ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ 44 የመኖሪያ ቤቶች እና ሱቆች ያሉትን ባለአምስት ወለል ህንጻ ለተጠቃሚዎች አስተላልፈዋል።
ከንቲባዋ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ዛሬ በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ ገብስ…
በምርጫ ሂደት ላይ የሚነሱ ቅሬታዎች በውይይትና በማስረጃ እየተፈቱ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፖለቲካ ፓርቲዎች የጋራ ምክር ቤት በምርጫ ሂደት ላይ የሚነሱ ቅሬታዎችን በውይይት እና በማስረጃ እየፈታሁ ነው አለ።
ዘንድሮ በሚካሄደው 7ኛ ጠቅላላ ምርጫ እየተሳተፉ የሚገኙ የፖለቲካ ፓርቲዎች በምርጫ ምዝገባ ሂደት ላይ አጋጥመውናል ያሏቸውን…