Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

ላኪዎች ምርትን መከዘን አቁመው በወቅቱ ለገበያ ሊያቀርቡ ይገባል- ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የዓለም ገበያ ተሳትፎን ለማሳደግ ላኪዎች ምርትን መከዘን አቁመው በወቅቱ ለገበያ ሊያቀርቡ ይገባል አሉ የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር)፡፡ ካሳሁን ጎፌ (ዶ/ር) የ2018 በጀት ዓመት የወጪ ንግድ አፈጻጸምና ቀጣይ…

ሚሊየኖች እውቀትና ምግብም የሚመገቡበት ትውልድ ተኮር ልማት በመዲናዋ…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአዲስ አበባ ከተማ የተማሪዎች ምገባ አገልግሎት 1 ሚሊየን ገደማ ተማሪዎችን ተጠቃሚ ማድረግ ተችሏል አለ የከተማ አስተዳደሩ ትምህርት ቢሮ። የቢሮው ኃላፊ ዘላለም ሙላቱ (ዶ/ር) ለፋና ዲጂታል እንደገለጹት፥ በከተማ አስተዳደሩ ለትምህርት ዘርፉ…

የኢትዮጵያ ሠራዊት ሙዚዬም ለሀገር ግንባታ ዝግጁ የሆነ ትውልድ መቅረጽ ያስችላል – ሜ/ጄ ጥሩዬ አሰፌ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሠራዊት ሙዚዬም ለሀገር ግንባታ ዝግጁ የሆነ ትውልድ ለመቅረጽ ያስችላል አሉ የመከላከያ ሙዚዬምና ቅርስ ጥናት አስተዳደር ዳይሬክተር ሜ/ጄነራል ጥሩዬ አሰፌ። ሜ/ጄ ጥሩዬ አሰፌ እንዳሉት÷ የኢትዮጵያ ሠራዊት ሙዚዬም ከአክሱም ዘመነ…

የመራጮች ምዝገባ በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ የመራጮች ምዝገባ በዛሬው ዕለት በይፋ ተጀምሯል፡፡ የመራጮች ምዝገባ መጀመሩን ተከትሎም በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች ዜጎች ወደ ምርጫ ጣቢያዎች በመሄድ የምርጫ ካርዳቸውን እየወሰዱ ይገኛሉ፡፡…

የወጣቶች ስብዕና ማዕከላት በሥነ ምግባርና ክህሎት የታነጸ ዜጋን ለማፍራት…

‌‎አዲስ አበባ፣ የካቲት 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የወጣቶች ስብዕና ማዕከላት በሥነ ምግባር እና ክህሎት የታነጸ ዜጋን ለማፍራት ጉልህ ሚና አላቸው አሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)፡፡ በዘመናዊ መልክ እድሳት የተደረገለትና አዲስ የተገነባ የስፖርት…

10 ሺህ 934 እጩዎች በምርጫ ለመወዳደር ቀርበዋል

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከተመዘገቡ 47 ፓርቲዎች 10 ሺህ 934 እጩዎች በምርጫ ለመወዳደር ቀርበዋል አለ፡፡ የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ÷ ከነገ የካቲት 28 ጀምሮ ለአንድ ወር የሚቆይ የመራጮች ምዝገባ…

ኢትዮጵያ በፈተናዎች ጸንታ የቆመችው በሠራዊታችን ተጋድሎ ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በፈተናዎች ጸንታ የቆመችው በማይበገረው የሠራዊታችን ተጋድሎ ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ፡፡ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በጃንሜዳ አካባቢ በቅርቡ የተመረቀውን የመከላከያ ሠራዊት ሙዚየም ከጎበኙ በኋላ በማህበራዊ…

ነገ በመስቀል አደባባይ ለሚካሄደው ኢፍጣር ለተሽከርካሪ ዝግ የሚደረጉ መንገዶች…

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በነገው ዕለት በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ የሚከናወነውን የኢፍጣር መርሐ ግብር ምክንያት በማድረግ የተወሰኑ መንገዶች ለተሽከርካሪ ዝግ ይደረጋሉ አለ የአዲስ አበባ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ። በዚህም መሰረት፡- 👉ከመገናኛ ወደ መስቀል…

በተለምዶ አጠራሩ ‘ሿሿ’ በሚል የሚታወቀውን የውንብድና ወንጀል የፈጸሙ ግለሰቦች በእስራት ተቀጡ

አዲስ አበባ፣ የካቲት 27፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሚኒ ባስ ታክሲ በመጠቀም በተለምዶ አጠራሩ ‘ሿሿ’ በሚል የሚታወቀውን የውንብድና ወንጀል የፈጸሙ አራት ግለሰቦች ከ7 እስከ 12 ዓመት በሚደርስ ጽኑ እስራት ተቀጥተዋል፡፡ የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ቦሌ ምድብ 4ኛ ወንጀል ችሎት ነው የቅጣት…