Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢራን የሀገሪቱን ብሄራዊ መዝሙር አላከበረም ያለችውን የታሊባን ዲፕሎማት ለማብራሪያ ጠራች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢራን ውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የሀገሪቱን ብሄራዊ መዝሙር አላከበረም ያለውን የታሊባን ዲፕሎማት ለማብራሪያ መጥራቱ ተሰምቷል፡፡
የታሊባን የሃጅና ሃይማኖታዊ ጉዳዮች ም/ሚኒስትር አዚዙርማን መንሱር ለማብራሪያ የተጠሩት በቴህራን በተዘጋጀ ጉባዔ ላይ…
ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ኢትዮጵያን በተለያዩ ዘርፎች እንደሚያግዝ አስታወቀ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም አቀፉ የአቶሚክ ኢነርጂ ኤጀንሲ ኢትዮጵያ በሕክምና፣ ትምህርት፣ ግብርና እና ሌሎች ዘርፎች የምታከናውናቸውን ተግባራት እንደሚያግዝ አስታወቀ፡፡
ኢትዮጵያ በኦስትሪያ-ቪየና በተካሄደው 68ኛው የተባበሩት መንግሥታት ዓለም አቀፍ አቶሚክ ኢንርጂ…
በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በ1 ሺህ 100 ሄክታር ላይ ምርጥ ዘር እየለማ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በ1 ሺህ 100 ሄክታር መሬት ላይ የተለያየ ሰብል ምርጥ ዘር እየለማ መሆኑንም የክልሉ ግብርና ቢሮ አስታወቀ።
በክልሉ የተያዘውን የመኸር እርሻ ጨምሮ በበልግና በመስኖ ልማት በ2016/17 ምርት ዘመን ከ131 ሚሊየን…
የጊፋታ ታላቁ ሩጫ በወላይታ ሶዶ ተካሄደ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) የጊፋታን በዓል ምክንያት በማድረግ "የጊፋታ እሴቶች ለሁለንተናዊ ብልፅግና " በሚል መሪ ሀሳብ የሩጫ ውድድር ተካሂዷል።
በመርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ሰላምና ፀጥታ ቢሮ ሀላፊ አቶ ወገኔ ብዙነህ፤ የጊፋታ እሴት የመቀራረብና…
ሕብረብሔራዊ አንድነትን ለማጽናት የፌዴራሊዝም ሥርዓት ግንዛቤን መፍጠር እንደሚገባ ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በብዝሃነት ላይ የተመሰረተ ሕብረብሔራዊ አንድነትን ለማጽናት የተጠናከረ የሕገ መንግስትና የፌደራሊዝም ሥርዓት ግንዛቤን መፍጠር ወሳኝ መሆኑ ተገልጿል፡፡
የኢፌዴሪ የሕገ መንግስትና ፌዴራሊዝም አስተምህሮ ማዕከል ከክልል ም/ቤቶች ጋር በትብብር…
በውጭ ምንዛሪ እጥረት ሳይጀመሩ የቆዩ ፕሮጀክቶች ሥራ ዘንድሮ ይጀመራል – ተቋሙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 10፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከሦስት ዓመት በፊት ለግብርና ማቀነባበሪያ ኢንዱስትሪዎች ኃይል ለማቅረብ በዕቅድ ተይዘው የነበሩ ፕሮጀክቶችን በተያዘው በጀት ዓመት ለማስጀመር እየተሠራ መሆኑን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል አስታወቀ፡፡
በተቋሙ የኃይል ማስተላለፊያ መስመሮችና…
80 ካርቶን ሕገ-ወጥ መድሐኒቶች ተያዙ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ከ13 ሺህ 305 ዩሮ በላይ የሚገመት ዋጋ ያላቸው 80 ካርቶን ሕገ-ወጥ መድሐኒቶች በጋምቤላ ከተማ መያዙን የኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ገለፀ።
ህግ-ወጥ መድሐኒቶቹ የተያዙት የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ማዕከል ኢንተለጀንስ ዋና መምሪያ ከጋምቤላ ክልል…
የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል በማልታና ለንደን ሊካሄድ ነው
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ሐበሻቪው ከማልታ ኤምባሲ ጋር በመተባበር በማልታ ለመጀመሪያ ጊዜ፤ በካናዳ ደግሞ ለ5ተኛ ጊዜ የኢትዮጵያ ፊልም ፌስቲቫል ሊያካሂድ ነው።
በፌስቲቫሉ ላይ በማልታ አፊኒ፣ ዓባይ ወይስ ቬጋስ እና ዝምታዬ የተሰኙ ፊልሞችን በሴንት ጀምስ ካሻሊየር ሲኒማ…
በ57 ሚሊየን ዶላር እየታደሰ የሚገኘው የአፍሪካ አዳራሽ ሕንፃ በጥቅምት ለአገልግሎት ክፍት ይሆናል ተባለ
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) በተባበሩት መንግስታት ድርጅት የአፍሪካ ኢኮኖሚ ኮሚሽን ቅጥር ግቢ ውስጥ የሚገኘው የአፍሪካ አዳራሽ ሕንፃ እድሳት ስራ ተጠናቆ በጥቅምት ወር አጋማሽ ለአገልግሎት ክፍት እንደሚሆን ተገለጸ።
በኮሚሽኑ የአፍሪካ አዳራሽ አስተዳደር ፕሮጀክት ስራ…
ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን ግንኙነት ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገለጸች
አዲስ አበባ፣ መስከረም 9፣ 2017 (ኤፍ ቢ ሲ) ኩባ ከኢትዮጵያ ጋር ያላትን የሁለትዮሽ እና በባለብዙ ወገን ግንኙነትይበልጥ ለማጠናከር ቁርጠኛ መሆኗን ገልጻለች፡፡
በኩባ ሪፐብሊክ የኢትዮጵያ አምባሳደር አየለ ሊሬ የሹመት ደብዳቤያቸውን ለሀገሪቱ ምክትል ፕሬዚዳንት ሳልቫዶር አንቶኒዮ ቫልዴስ ሜሳ…