Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

የሕዝብ ጥያቄ የነበረው የመሰረተ ልማት ፍትሐዊ ተደራሽነት ላይ ውጤት እየተመዘገበ ነው – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የነበረውን ፍትሐዊ ያልሆነ የመሰረተ ልማት ስርጭት ለማስተካከል ባለፉት አራት ዓመታት በተከናወኑ ተግባራት አበረታች ውጤቶች ተመዝግበዋል አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)። ሚኒስትሩ ከፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን ጋር…

የሮቤ ከተማ የኮሪደር ልማት …

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ሮቤ ከተማ አስተዳደር 12 ኪሎ ሜትር የኮሪደር ልማት በመጀመሪያው ዙር ሥራ ተከናውኗል፡፡ የከተማዋ ከንቲባ ዲኖ አሚን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለፁት ÷ የሀገር ውስጥ እና የውጭ ጎብኝዎችን የምታስተናግደው ሮቤ ከተማ በኮሪደር…

በ1 ሺህ 234 ወረዳዎች ስኬታማ የአጀንዳ ማሰባሰብ እና ልየታ ተከናውኗል

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ1 ሺህ 234 ወረዳዎች ስኬታማ የአጀንዳ ማሰባሰብ እና ልየታ ተከናውኗል አለ የሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን። ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት የምክክር ኮሚሽኑን የእስካሁን ተግባራትና ቀጣይ አቅጣጫ የሚገመግም መርሐ ግብር…

ሀገራዊ ምክክሩ ተጨባጭ ውጤት ወደሚያስገኘው ምዕራፍ እየተሸጋገረ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ሀገራዊ ምክክሩ ተጨባጭ ውጤት ወደሚያስገኘው ቀጣይ ምዕራፍ እየተሸጋገረ ነው አሉ፡፡ ‎ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት የብሔራዊ ምክክር ኮሚሽንን የእስካሁን ተግባራትና ቀጣይ አቅጣጫ የሚገመግም…

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያየ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ አሁናዊ ሂደትን አስመልክቶ ከፖለቲካ ፓርቲዎች ጋር ተወያየ፡፡ የቦርዱ ሰብሳቢ ሜላትወርቅ ኃይሉ በዚህ ወቅት እንዳሉት፥ መድረኩ ፓርቲዎች በምርጫ ዝግጅት ላይ ባጋጠሟቸው ችግሮች ላይ ተወያይቶ መፍትሔ…

ትውልድ አሻጋሪ የኢኮኖሚ የዕድገት ማዕከል – አምራች ኢንዱስትሪ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአሁኑ ወቅት የአምራች (ማኑፋክቸሪንግ) ኢንዱስትሪ ዘርፍ የሀገራችንን የኢኮኖሚ መዋቅር በመቀየር የዜጎችን የኑሮ ደረጃ በማሻሻልና ዘላቂ ልማትን በማረጋገጥ ረገድ የማይተካ ሚና በመጫወት ላይ ይገኛል። የመደመር መንግሥት ይህ ዘርፍ ያለውን ግዙፍ…

የኢንስቲትዩቱ የትንበያ መረጃ ሊያጋጥሙ የሚችሉ አደጋዎችን ለመቋቋም አስችሏል – ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የሚሰጠው መረጃ ትክክለኛነት ሊያጋጥሙ የሚችሉ አደጋዎችን ለመቋቋም አስችሏል አሉ የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትር ሀብታሙ ኢተፋ (ዶ/ር)። የበልግ ወቅት ትንበያ ግምገማ እንዲሁም የመጪው ክረምት ወቅት ትንበያ ይፋ…

የጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ የኢትዮጵያ ጉብኝት የጠንካራ ግንኙነት ማሳያ ነው

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 7፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የህንድ ጠቅላይ ሚኒስትር ናሬንድራ ሞዲ በቅርቡ በኢትዮጵያ ያደረጉት ጉብኝት የሀገራቱን ጠንካራ ግንኙነት ማሳያ ነው አለ የሀገሪቱ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዎስ (ዶ/ር) ከህንድ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሱብራማኒያም…

ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት ስትራቴጂካዊ ምሰሶ የሆነው የኢትዮጵያ አየር መንገድ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ ሚኒስትር ዓለሙ ስሜ (ዶ/ር) የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአሕጉራዊ ትስስርና ለሀገር ኢኮኖሚ ዕድገት ስትራቴጂካዊ ምሰሶ ነው አሉ። የኢትዮጵያ አየር መንገድ የተመሰረተበትን 80ኛ ዓመት የምስረታ በዓል ምክንያት…

በብዝኃ ቋንቋና ማንነት የደመቀችው ኢትዮጵያ

አዲስ አበባ፣ ግንቦት 6፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የባህልና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ኢትዮጵያ በብዝኃ ቋንቋና ማንነት የደመቀች ሀገር ናት አሉ። በባህልና ስፖርት ሚኒስቴር አዘጋጅነት “የባህል ልማት ለሕብረ ብሔራዊ አንድነት” በሚል መሪ ሐሳብ የሚካሄደው ሀገር አቀፍ የባህልና ቋንቋ…