Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሀገር የምትገነባው በአንድነት፣ በትብብርና ጠንክሮ በመሥራት ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በነቀምቴ ከተማ በ30 ቢሊየን ብር ወጪ የሚገነባው የተቀናጀ የግብርና ኢንዱስትሪ የችግሮች መፍቻ ቁልፍ ነው አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ይህንን ያሉት የቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ የተቀናጀ የምግብ ኢንዱስትሪ ግንባታ…
በገጠር ኮሪደር መርሐ ግብር የአርሶና አርብቶ አደሮችን ሕይወት የመቀየር ሥራ በመስፋፋት ላይ ይገኛል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በገጠር ኮሪደር መርሐ ግብር የአርሶ እና አርብቶ አደሮችን ሕይወት የመቀየር ሥራ በመላው ሀገራችን በመስፋፋት ላይ ይገኛል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ በምስራቅ…
የካቲት 12 ለኢትዮጵያ ራስን ፈጽሞ መስጠት ምንጊዜም የማይጠፋ የሀሳብ እቶን መሆኑን ያሳየንበት ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የካቲት 12 የሰማዕታት መታሰቢያ ቀን ለኢትዮጵያ ራስን ፈጽሞ መስጠት ምንጊዜም የማይጠፋ የሀሳብ እቶን እና የማይበርድ የመንፈስ ሙቀት መሆኑን ያስመሰክርንበት ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ።
ፕሬዚዳንት ታዬ በማሕበራዊ ትስስር ገፃቸው÷…
የሶርጋ ኢኮ ሎጅ ፕሮጀክት ግንባታ በቅርቡ ይጠናቀቃል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሶርጋ ኢኮ ሎጅ ፕሮጀክት ግንባታ ሥራ በቅርቡ ይጠናቀቃል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷ በሶርጋ ሐይቅ ላይ እየተገነባ የሚገኘውን ሶርጋ ኢኮ ሎጅ መጎብኘታቸውን…
በመዲናዋ ለተካሄዱ ጉባዔዎች የጸጥታና ደኅንነት ሥራ የተመራበት መንገድ አርአያ የሚሆን ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካ ሕብረት የመሪዎች ጉባዔ እና የጣሊያን አፍሪካ ጉባዔ የጸጥታና ደኅንነት ሥራ የተመራበት መንገድ በምሳሌነት የሚወሰድ ነው አሉ የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል።
የፀጥታና ደኅንነት የጋራ ግብረ ኃይል 39ኛው…
የአቶ አማን ፍሰሐፂዮን የአስክሬን ሽኝት መርሐ ግብር እየተከናወነ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢቢኤስ ቴሌቪዥን መስራች እና ባለቤት የአቶ አማን ፍሰሐፂዮን የአስክሬን ሽኝት መርሐ ግብር በዓድዋ ድል መታሰቢያ እየተካሄደ ነው፡፡
አቶ አማን ፍሰሐፂዮን ባደረባቸው ሕመም በሕክምና ሲረዱ ቆይተው የካቲት 4 ቀን 2018 ዓ.ም ከዚህ…
በሲዳማ ክልል ከበጋ መስኖ ከ10 ሚሊየን ኩንታል በላይ ምርት ተሰበሰበ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሲዳማ ክልል ከበጋ መስኖ ልማት እስካሁን 10 ሚሊየን 460 ሺህ ኩንታል ምርት ተሰብስቧል አለ የሲዳማ ክልል እርሻና ተፈጥሮ ሀብት ልማት ቢሮ።
በቢሮው የአትክልት እና መስኖ ልማት ዳይሬክተር አምሳሉ አርጋው ለፋና ዲጂታል እንዳሉት÷ በክልሉ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) የቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ የተቀናጀ የምግብ ኢንዱስትሪ ግንባታ አስጀመሩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ የተቀናጀ የምግብ ኢንዱስትሪ ግንባታ አስጀምረዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት÷ ዛሬ ያስጀመርነው የቡሳ ጎኖፋ ኦሮሚያ የተቀናጀ የምግብ ኢንዱስትሪ…
የኦሮሚያ ክልል የአግሮ ኢንዱስትሪ ስራዎች የግብርና ዕድገታችንን የሚያሳልጡ ናቸው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ በኦሮሚያ ክልል በአግሮ ኢንዱስትሪ ዘርፍ የተጀመሩ ተግባራት የግብርና ዕድገታችንን የሚያሳልጡ ናቸው አሉ፡፡
ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ በዛሬው ዕለት…
በወለጋ ዞኖች ያደረግነው ጉብኝት እጅግ በጣም ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ የታየበት ነው – አቶ ጌታቸው ረዳ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 12፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በወለጋ ዞኖች ያደረግነው ጉብኝት እጅግ በጣም ተስፋ ሰጪ እንቅስቃሴ የታየበት ነው አሉ የጠቅላይ ሚኒስትሩ የምስራቅ አፍሪካ ጉዳዮች አማካሪ ሚኒስትር ጌታቸው ረዳ።
አቶ ጌታቸው ይህንን ያሉት በወለጋ ዞኖች በተደረገ የልማት ሥራዎች ጉብኝት ዙሪያ…