Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ቋሚ የሁለትዮሽ ምክክር ማዕቀፍ ስምምነት ተፈራረሙ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ እና አሜሪካ ግንኙነታቸውን ለማጠናከር ቋሚ የሁለትዮሽ የምክክር ማዕቀፍ ስምምነት በዋሽንግተን ዲሲ ተፈራርመዋል።
ስምምነቱን ከኢትዮጵያ ወገን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቲዮስ (ዶ/ር) እና ከአሜሪካ ወገን በአሜሪካ የውጭ ጉዳይ…
በኢትዮጵያ የተመዘገቡ ስኬቶች የመንግሥትና የሕዝብ የጋራ ቁርጠኝነት ውጤቶች ናቸው – የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኢትዮጵያ የተመዘገቡ ስኬቶች የመንግሥትና የሕዝብ የጋራ ቁርጠኝነት ውጤቶች ናቸው አለ የመንግሥት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት።
አገልግሎቱ ‘ቃል በተግባር! ኢትዮጵያ እያከናወነች ነው!’ በሚል መሪ ሀሳብ ባወጣው መግለጫ፤ የተመዘገቡት ስኬቶች ኢትዮጵያ…
በመዲናዋ በቀዳማይ ልጅነት ላይ ለዓለም ተሞክሮ የሚሆን ሥራ ተከናውኗል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ አበባ ከተማ በቀዳማይ ልጅነት ላይ ለዓለም ተሞክሮ የሚሆን ሥራ ሰርታለች አሉ የከተማ አስተዳደሩ ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
ዓለም አቀፍ የቀዳማይ ልጅነት ጉባኤ ማስጀመርያ መርሐ ግብር ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን…
የሕፃናትን ደኅንነት የሚያሻሽሉ መርሐ ግብሮች የትውልድ ግንባታ ዋስትና ናቸው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ ኢትዮጵያ የጀመረቻቸው የሕፃናትን ደኅንነት የሚያሻሽሉ ብሔራዊ መርሐ ግብሮች የትውልድ ግንባታ ዋስትና ናቸው አሉ።
የዓለም አቀፍ የቀዳማይ ልጅነት ጉባኤ ማስጀመሪያ ሥነ ስርዓት ተካሂዷል።…
የኢትዮጵያ የአየር ንብረት ለውጥ ምላሽ – አረንጓዴ ዐሻራ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዓለማችንን በአሁኑ ወቅት እየፈተኑ ከሚገኙ ጉዳዮች መካከል የአየር ንብረት ለውጥ ያስከተላቸው ጫናዎች በቀዳሚነት ይጠቀሳሉ።
ኢትዮጵያ ለአየር ንብረት ለውጥ ምላሽ ሰጪ ርምጃ ጀምራ የተለያዩ ተግባራትን እያከናወነች ትገኛለች።
ከእነዚህ ተግባራት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከአይኤምኤፍ ዋና ዳይሬክተር ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 3፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም (አይኤምኤፍ) ዋና ዳይሬክተር ክርስታሊና ጆርጂየቫ ጋር ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ከአይኤምኤፍ ዋና ዳይሬክተር…
መንግሥት በጤና ዘርፍ ለሚሰማሩ ባለሃብቶች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል – ከንቲባ አዳነች አቤቤ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) መንግሥት በጤና ዘርፍ ለሚሰማሩ ባለሃብቶች የሚያደርገውን ድጋፍ አጠናክሮ ይቀጥላል አሉ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ።
ከንቲባዋ በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ከ3 ቢሊየን ብር በላይ ወጪ የተገነባውን ኦሲስ አጠቃላይ ሆስፒታል…
የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች እየተስፋፉ ነው – አቶ ጥላሁን ከበደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የደቡብ ኢትዮጵያ ክልል ርዕሰ መስተዳደር ጥላሁን ከበደ በክልሉ የንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክቶች እየተስፋፉ ነው አሉ፡፡
ርዕሰ መስተዳድሩ ይህን ያሉት በወላይታ ዞን ሆቢቻ ወረዳ የተገነባውን የብዝሃ ቀበሌ ንፁህ መጠጥ ውሃ ፕሮጀክት መርቀው…
አበበች ጎበና የእልፎች እናት
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካዊቷ ማዘር ቴሬዛ በመባል የሚታወቁት ክብርት ዶ/ር አበበች ጎበና ከሀገር ባለውለታነት አልፈው ለሰው ልጆች ትልቅ ክብርን በመስጠት በተለያዩ ምክንያቶች ወላጆቻቸውን ላጡ ልጆች እናትም አባትም ሆነው ሰው ከወደቀበት ቀና እንዲል አድርገዋል።…
ኢትዮጵያውያን የተለያየ ልዩነት ቢኖራቸውም በአንድ ሀገር ጥላ ስር የሚኖሩ ወንድማማቾች ናቸው – አቶ ኦርዲን በድሪ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 2፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያውያን የተለያየ ባህል፣ ቋንቋና የአኗኗር ልዩነት ቢኖራቸውም በአንድ ሀገር ጥላ ስር የሚኖሩ ወንድማማቾች ናቸው አሉ የሀረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ።
የሁለቱን ክልሎች ሕዝብ ዘመናትን የተሻገር የአብሮነትና የሰላም እሴት…