Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
በሜ/ጀ ተስፋዬ አያሌው የተጻፈው “የጀግንነት ሥነ ልቦና” የተሰኘ መጽሐፍ ተመረቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በሜጀር ጀነራል ተስፋዬ አያሌው የተጻፈው "የጀግንነት ሥነ ልቦና" የወታደራዊ ሥነ ልቦና ላይ የሚያተኩር መጽሐፍ ተመረቀ፡፡
በምርቃት ስነ-ስርዓቱ ላይ የሶማሌ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ሙስጠፌ መሀመድ፣ የመስኖና ቆላማ አካባቢዎች…
የቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ “ቢስት ባር” መከበር ጀምሯል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የቤንች ብሔር የዘመን መለወጫ "ቢስት ባር" በድምቀት መከበር ጀምሯል።
ቢስት ባር ወደ አዲስ የዘመን ምዕራፍ መሻገር የሚበሰርበት ብኩርና ክብሩ ከፍ የሚልበት፣ አብሮነት የሚነግስበት እንዲሁም ለፈጣሪ ታላቅ ምስጋና የሚቀርብበት…
966 ኢትዮጵያውያን ከሳዑዲ አረቢያ ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዛሬ በሶስት ዙር በተከናወነ በረራ በሳዑዲ አረቢያ በችግር ውስጥ የነበሩ 966 ኢትዮጵያውያን ወደ ሀገራቸው ተመልሰዋል፡፡
ከተመላሾቹ ውስጥ 641 ወንዶች፣ 321 ሴቶችና 4 ጨቅላ ህፃናት መሆናቸው ተገልጿል፡፡
ለተመላሽ ዜጎች…
የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ አነስተኛና ቀላል የጦር መሣሪያዎችን አስወገደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ እንዲወገዱ በጥናት የለያቸውን የተለያዩ አነስተኛና ቀላል የጦር መሳሪያዎችን አስወግዷል።
የማስወገድ ሂደቱን የክልልና የሁለቱ ከተማ አስተዳደር እንዲሁም የተለያዩ ሚኒስቴር መሥሪያ ቤቶች በተገኙበት ማከናወኑም ተመላክቷል፡፡…
ፍርድ ቤቱ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው የነበሩ 88 ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን ማጣሪያ ጊዜ ፈቀደ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ፍርድ ቤቱ ከአማራ ክልል ወቅታዊ ጉዳይ ጋር ተያይዞ በሽብር ወንጀል ተጠርጥረው የነበሩ 88 ግለሰቦች ላይ የ14 ቀን ማጣሪያ ጊዜ ፈቀደ፡፡
የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ወንጀል መርማሪዎች በተለያዩ መዝገቦች ከአማራ ክልል ወቅታዊ ሁኔታ…
የተሽከርካሪ የጭስ ብክለት ልቀት መጠን ደረጃ የአፈጻጸም መመሪያ ተዘጋጀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የተሽከርካሪ የጭስ ብክለት ልቀት መጠን ደረጃ የአፈጻጸም መመሪያ ማዘጋጀቱን የአዲስ አበባ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን አስታወቀ፡፡
አሽከርካሪዎች የተሽከርካሪውን የጭስ ብክለት ልቀት መጠን በወጣው ደረጃ መሰረት አሟልቶ ማንቀሳቀስ እንዳለባቸው…
ጠረፍ አካባቢ የሚካሄደው ንግድ የወጪ ንግዱን ሊያበረታታ በሚችል መልኩ እንዲከናወን እየተሰራ መሆኑ ተገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠረፍ አካባቢ የሚካሄደው ንግድ የወጪ ንግዱን ሊያበረታታ በሚችል መልኩ እንዲከናወን ለማስቻል እየተሰራ መሆኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ገለጸ።
የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስትር ዴኤታ ካሳሁን ጎፌ ከዓለም አቀፍ…
ጠ/ሚ ዐቢይ (ዶ/ር) በደቡብ ኮሪያና ሲንጋፖር የነበራቸው ቆይታ ስኬታማ ነበር – ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ልዑካቸው በደቡብ ኮሪያ እና ሲንጋፖር ያደረጉት ጉብኝት ስኬታም ነበር ሲሉ የመንግስት ኮሙኒኬሽን አገልግሎት ሚኒስትር ለገሰ ቱሉ (ዶ/ር) ገለጹ፡፡
ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት ጽሑፍ÷…
ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በወላይታ ሶዶ ከተማ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ነው
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በብልፅግና ፓርቲ የኦሮሚያ ክልል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ኃላፊ አቶ ፍቃዱ ተሰማ እና የአፋር ክልል ም/ርዕሰ መስተዳድር አቶ ኤሌማ አብበከርን ጨምሮ ከፍተኛ የስራ ሃላፊዎች በወላይታ ሶዶ ከተማ የተለያዩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ይገኛሉ።…
ቆጣሪ እንዲገባላቸው ካመለከቱ ደንበኞች በሐሰተኛ መታወቂያ ገንዘብ ወስዷል የተባለ ተከሳሽ በ18 ዓመት እስራት ተቀጣ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 30፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የመብራት ቆጣሪ እንዲገባላቸው ካመለከቱ ስምንት ደንበኞች ሐሰተኛ የተቋም መታወቂያ በማሳየት “ለኤሌትሪክ ሥራ” በሚል ገንዘብ ወስዷል የተባለ ተከሳሽ በ18 ዓመት ጽኑ እስራት እና 20 ሺህ ብር ተቀጣ።
የቅጣት ውሳኔውን ያሳለፈው በኦሮሚያ ክልል…