Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኢትዮጵያ አርዓያነት ያለው አስተዳደር ለቀጣናው ከፍ ያለ ሚና ይጫወታል – ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ ባላት የረዥም ዘመናት የመንግስት ስርዓትና አርዓያነት ያለው አስተዳደር በአፍሪካ ቀንድ ቀጣና ያላት ሚና እያደገ ነው አሉ የቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በኢትዮጵያ ይፋዊ ጉብኝት…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን ጋር ተወያይተዋል፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት ውይይታችን በኢትዮጵያ እና በቱርክዬ መካከል ያለውን ዘላቂ ወዳጅነትና ጠንካራ…
የቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን በዓድዋ ድል መታሰቢያ የአበባ ጉንጉን አኖሩ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን በዓድዋ ድል መታሰቢያ ሐውልት ሥር የአበባ ጉንጉን አኑረዋል።
የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ በማኅበራዊ የትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ ፕሬዚዳንቱ በምድረ ቀደምቷ ኢትዮጵያና…
ለፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ይፋዊ አቀባበል ተደረገላቸው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) የቱርክዬ ሪፐበሊክ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን በብሔራዊ ቤተ መንግሥት ይፋዊ አቀባበል አድርገውላቸዋል፡፡
መሪዎቹ የወል ጥቅም ላይ በተመሰረቱ የሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ሰፊ ውይይት…
የፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን ጉብኝት የኢትዮጵያ እና ቱርክዬን ስትራቴጂያዊ አጋርነት የሚያጎላ ነው
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን የኢትዮጵያ ጉብኝት እያደገ የመጣውን የሁለቱ ሀገራት ስትራቴጂያዊ አጋርነት የሚያጎላ ነው አለ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽ/ቤት፡፡
ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን በኢትዮጵያ ይፋዊ የሥራ ጉብኝት ለማድረግ…
የቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን አዲስ አበባ ገቡ
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የቱርክዬ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ ኤርዶዋን ለይፋዊ የስራ ጉብኝት አዲስ አበባ ገብተዋል፡፡
ፕሬዚዳንቱ ቦሌ ዓለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) አቀባበል አድርገውላቸዋል።
ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይፕ…
በጾም ወቅት ይቅርታና መረዳዳት ሊጠናከሩ ይገባል – የሃይማኖት አባቶች
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በጾም ወቅት ይቅርታና መረዳዳት ይበልጥ ሊጠናከሩ ይገባል አሉ የሃይማኖት አባቶች፡፡
በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን እና በኢትዮጵያ ካቶሊካዊት ቤተክርስቲያን አማኞች ዘንድ የዐብይ ጾም በትናንትናው ዕለት ተጀምሯል፡፡
በኢትዮጵያ…
በምርጫ ወቅት አቤቱታዎች ሲቀርቡ በህግ አግባብ ፈጣን እልባት ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው – አቶ ቴዎድሮስ ምህረት
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በ7ኛው ጠቅላላ ምርጫ በተለያዩ የፖለቲካ ፓርቲዎች አቤቱታዎች ሲቀርቡ በህግ አግባብ ብቻ ፈጣን እልባት ለመስጠት ዝግጅት እየተደረገ ነው አሉ የፌደራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት አቶ ቴዎድሮስ ምህረት።
ፕሬዚዳንቱ ዝግጅቶች እየተደረጉ የሚገኙት…
በአፍሪካ ኅብረትና በጣሊያን-አፍሪካ ጉባኤዎች ዲፕሎማሲያዊ ስኬት ተገኝቷል – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ኢትዮጵያ በ39ኛው የአፍሪካ ኅብረት የመሪዎች ጉባኤና በ2ኛው የጣሊያን-አፍሪካ ጉባኤ ብሔራዊ ጥቅሞቿን ያስጠበቀ ዲፕሎማሲያዊ ስኬት አግኝታለች አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርሃኑ ፀጋዬ ባለፉት ቀናት…
የቱርክዬ ኢኮኖሚ የማንሠራራት ጉዞ…
አዲስ አበባ፣ የካቲት 10፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በአውሮፓ እና እስያ አማካይ ስትራቴጂያዊ መገኘት ያላት ቱርክዬ ባለፉት የሩብ ክፍለ ዘመን ጊዜያት የተገበረቻቸው የኢኮኖሚ ማሻሻያዎች በዓለማችን 17ኛ ኢኮኖሚ ባለቤት ለመሆን አብቅተዋታል፡፡
በፈረንጆቹ 2001 ባስተናገደችው የኢኮኖሚና የፋይናንስ…