Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ሚዲያዎች ለጋራ ማንነትና ለብሔራዊ መግባባት በቁርጠኝነት ሊሠሩ ይገባል – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሚዲያዎች ለጋራ ማንነትና ለብሔራዊ መግባባት በቁርጠኝነት ሊሠሩ ይገባል አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማሕበራዊ ትስስር ገጻቸው ባስተላለፉት መልዕክት÷ ''የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ'' በሚል መሪ ቃል…
ለውጡ በእሳቤ፣ ህግና አሰራር ላይ ትኩረት በማድረግ ተቋማዊ ብቃትን አጎልብቷል – አቶ ብሩክ ከበደ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሀገራዊ ለውጡ ትኩረቱን በዋነኛነት በእሳቤ፣ በህግና አሰራር ላይ በማድረግ በሚዲያው ዘርፍ ተቋማዊ ብቃትና ሥነ ምግባርን አጎልብቷል አሉ የናሽናል ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ዋና ስራ አስኪያጅ ብሩክ ከበደ፡፡
አቶ ብሩክ ከበደ ''የሚዲያ እመርታ…
በዘርፉ የተደረጉ ማሻሻያዎች የሬዲዮ ጣቢያዎች ሀገርን በመገንባት ሂደት ውስጥ ወሳኝ ሚናቸውን እንዲጫወቱ አስችሏል – አብዱ መሀመድ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሚዲያው ዘርፍ የተደረጉ ማሻሻያዎች የሬዲዮ ጣቢያዎች ሀገርን በመገንባት ሂደት ውስጥ ወሳኝ ሚናቸውን እንዲጫወቱ አስችሏል አሉ የአዋሽ ኤፍ ኤም ዋና ስራ አስኪያጅ አብዱ መሀመድ (ዶ/ር)።
አብዱ (ዶ/ር) ጠቅላይ ሚኒስትሩ በተገኙበት እየተካሄደ…
ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን በይዘት እና በተለወጠ አደረጃጀት ተወዳዳሪነቱን አስፍቷል – አቶ አድማሱ ዳምጠው
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን መንግሥት ባደረገው ሪፎርም በይዘት፣ በተለወጠ አደረጃጀት እና በቴክኖሎጂ አማራጮች ተደራሽ በመሆን ተወዳዳሪነቱን አስፍቷል አሉ የኮርፖሬሽኑ ዋና ስራ አስፈጻሚ አድማሱ ዳምጠው፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)…
ኢዜአ መንግሥት ባደረገው ሪፎርም ዳግም ተወልዷል ማለት ይቻላል – አቶ ሰይፈ ደርቤ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ከምስረታው ባልተናነሰ የለውጡ መንግሥት በዘርፉና በተቋሙ ባደረገው ሪፎርም ምክንያት ዳግም ተወልዷል ማለት ይቻላል አሉ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ዋና ስራ አስኪያጅ ሰይፈ ደርቤ።
አቶ ሰይፈ ደርቤ ''የሚዲያ እመርታ…
በሚዲያ ዘርፍ የተደረገው ሪፎርም ኢቢሲ ዓበይት የለውጥ እመርታ እንዲያሳይ በር ከፍቷል – አቶ ቢኒያም ኤሮ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የለውጡ መንግሥት በሚዲያው ዘርፍ ያደረገው ሪፎርም ኢቢሲ ዓበይት የለውጥ እመርታ እንዲያሳይ በር ከፍቷል አሉ የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ዋና ስራ አስፈጻሚ ቢኒያም ኤሮ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት "የሚዲያ…
የህትመት ዘርፍ የለውጡ መንግሥት ትልቅ ትኩረት በመስጠት ሰፊ ሪፎርም ካደረገባቸው ዘርፎች አንዱ ነው – አቶ መሳፍንት ተፈራ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ የህትመት ዘርፍ የለውጡ መንግሥት ትልቅ ትኩረት በመስጠት ሰፊ ሪፎርም ካደረገባቸው ዘርፎች አንዱ ነው አሉ የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ መሳፍንት ተፈራ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት…
አፍሪካዊያን የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች የጉለሌ እንጀራ ማምረቻን ጎበኙ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አፍሪካዊያን የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች በአዲስ አበባ የጉለሌ እንጀራ ማምረቻን ጎብኝተዋል።
የመጀመሪያው የአፍሪካ ማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ ተሳታፊዎች በአዲስ አበባ የተሰሩ የልማት ስራዎችን እየጎበኙ ይገኛሉ።…
የለውጡ መንግሥት ጥልቅ የሆኑ የሚዲያ ሪፎርሞችን አድርጓል – ወ/ሮ ሀይማኖት ዘለቀ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የለውጡ መንግሥት ጥልቅ የሆኑ የሚዲያ ሪፎርሞችን አድርጓል አሉ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ሀይማኖት ዘለቀ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት "የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ" በሚል መሪ…
ቦርዱ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የመታዘብ ዕውቅና ያገኙ ድርጅቶችን ዝርዝር ይፋ አደረገ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ 7ኛውን ጠቅላላ ምርጫ የመታዘብ ዕውቅና ያገኙ ድርጅቶችን ዝርዝር ይፋ አደረገ።
ቦርዱ 7ኛው ጠቅላላ ምርጫን ለመታዘብ ካመለከቱት የሀገር ውስጥ ታዛቢዎች ውስጥ በሕጉ ላይ የተቀመጠውን መሥፈርት ላሟሉ 55 ድርጅቶች…