Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የኳታሩ ዶክ ህክምና ማዕከል በኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ የመሰማራት ፍላጎት እንዳለው ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኳታሩ ዶክ ህክምና ማዕከል በኢትዮጵያ የጤና ዘርፍ መዋዕለንዋዩን ለማፍሰስ ያለውን ፍላጎት ገለጸ፡፡
የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ምስጋኑ አርጋ በኳታር ዶሃ ከሚገኘው የዶክ ህክምና ማዕከል መስራች ዶ/ር ኢማኑኤል ቶሎሳ ከተመራ ልዑክ…
የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት ይቀጥላል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ከነገ ጀምሮ የሁሉም የነዳጅ ምርቶች የችርቻሮ መሸጫ ዋጋ ባለበት እንዲቀጥል መወሰኑን የንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር አስታወቀ።
የሚኒስትሮች ምክር ቤት ታኅሣስ 20 ቀን 2014 ዓ.ም ባደረገው 3ኛ መደበኛ ስብሰባ ባስተላለፈው የነዳጅ ውጤቶች…
በአዲስ አበባ የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ የፊታችን ሰኔ ይጀመራል
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በአዲስ አበባ የአከራይና ተከራይ ህጋዊ ውል ምዝገባ ሰኔ 1 ቀን 2016 ዓ.ም እንደሚጀመር የቤቶች ልማትና አስተዳደር ቢሮ አስታወቀ።
የመኖሪያ ቤት ኪራይ ቁጥጥርና አስተዳደር አዋጅ በሀገሪቱ ያለውን የቤት ኪራይ ችግር ለመፍታት እንዲሁም ፍትሃዊ…
ዓለም ባንክ የገቢ ማሻሻያ ተግባራት ላይ ድጋፍ እንደሚያደርግ ገለጸ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ዓለም ባንክ የትኩረት መስክ ተብለው የተለዩ የገቢ ማሻሻያ ተግባራት ላይ ድጋፍ እንደሚያደርግ ተገለጸ፡፡
በዓለም ባንክና ገቢዎች ሚኒስቴር መካከል ሀገራዊ የገቢ ማሻሻያ ተግባራት የተሳኩ እንዲሆኑ ውይይት ተካሂዷል፡፡
የገቢዎች ሚኒስቴር ሀገራዊ…
በአዲስ አበባ ደረጃ ሲካሄድ የቆየው የአጀንዳ ልየታ በስኬት መጠናቀቁ ተገለፀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ላለፉት ሰባት ቀናት በአዲስ አበባ ሲካሄድ በቆየው የሀገራዊ ምክክር አጀንዳ ልየታ የአዲስ አበባ የምክክር አጀንዳ ተለይቶ ዛሬ መጠናቀቁን የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን አስታወቀ።
በመዲናዋ የሚገኙ የተለያዩ ባለድርሻ አካላት…
200 ኢትዮጵያውያን ከኦማን ወደ ሀገራቸው ተመለሱ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) በኦማን ማቆያ ጣቢያዎች የነበሩ 200 ኢትዮጵያውን ወደ ሀገር ቤት መመለሳቸውን የሴቶችና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታወቀ፡፡
ለተመላሽ ዜጎች ድጋፍ በማድረግ ከቤተሰብ ጋር የመቀላቀል ስራ እየተሰራ መሆኑን የሚኒስቴሩ መረጃ አመላክቷል፡፡…
የኢትዮጵያ የምርጫ፣ የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ሥነ-ምግባር ማሻሻያ አዋጅ ጸደቀ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የኢትዮጵያ የምርጫ፣የፖለቲካ ፓርቲዎች ምዝገባና የምርጫ ስነ ምግባር ማሻሻያ አዋጅን አጸደቀ።
በምክር ቤቱ የመንግስት ተጠሪ ሚኒስትር ተስፋዬ በልጅጌ የማሻሻያ አዋጁን አስፈላጊነት በተመለከተ ሰፊ ማብራሪያ ሰጥተዋል።…
ከንቲባ አዳነች ከ ሲ 40 ከተሞች ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ከንቲባ አዳነች አቤቤ የሲ 40 ከተሞች ድርጅት ዋና ስራ አስፈፃሚ ከሆኑት ማርክ ዋትስ ጋር ተወይተዋል፡፡
በሲንጋፖር የዓለም የከተሞች ፎረም እየተካሄደ ይገኛል፡፡
ከዚህ ጋር ተያይዞ ከንቲባ አዳነች አቤቤ…
ኢትዮጵያና ኮሪያ ሪፐብሊክ ኢኮኖሚያዊ ግንኙነታቸውን ይበልጥ ለማጠናከር ቃል ገቡ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 27፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) ኢትዮጵያ እና ኮሪያ ሪፐብሊክ ያላቸውን የፋይናንስ እና የኢኮኖሚ ግንኙነት የበለጠ ለማጠናከር ቃል ገብተዋል።
የገንዘብ ሚኒስትር አህመድ ሺዴ ከኮሪያ ሪፐብሊክ ኢኮኖሚ እና ፋይናንስ ተቀዳሚ ምክትል ሚኒስትር ኪም ባይንግ-ህዋን ጋር ተወያይተዋል።…
የኮሪያ ሪፐብሊክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በተለያዩ ዘርፎች የመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ተመላከተ
አዲስ አበባ፣ ግንቦት 26፣ 2016 (ኤፍ ቢ ሲ) የኮሪያ ሪፐብሊክ ባለሃብቶች በኢትዮጵያ በጨርቃጨርቅ፣ ብረታ ብረት እና በቡና እሴት መጨመር ዘርፍ የመሰማራት ፍላጎት እንዳላቸው ተመላከተ፡፡
የኢንዱስትሪ ሚኒስትር መላኩ አለበል ፥ በኢትዮጵያና በኮሪያ ሪፐብሊክ መካከል ያለውን ግንኙነት የበለጠ…