Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በተገኙበት “የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ” በሚል መሪ ሐሳብ ሀገራዊ የምክክር መድረክ እየተካሄደ…
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) በተገኙበት "የሚዲያ እመርታ ለትርክት ግንባታ" በሚል መሪ ሐሳብ ሀገራዊ የምክክር መድረክ መካሄድ ጀምሯል።
ኢትዮጵያ ካስመዘገበቻቸው የለውጥ ድሎች አንዱ ተቋማት ጠንካራና ትክክለኛ የዴሞክራሲ ስርዓት…
የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ሀገሪቱ የማምረት አቅም እንዳላት የሚያሳይ ነው – ፕሬዚዳንት ታዬ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ታምርት ንቅናቄ ኢትዮጵያ በራሷ የምትተማመን እና የማምረት አቅም ያላት ሀገር መሆኗን የሚያሳይ ነው አሉ ፕሬዚዳንት ታዬ አጽቀ ሥላሴ።
4ኛውን የኢትዮጵያ ታምርት ኤክስፖ የጎበኙት ፕሬዚዳንት ታዬ÷ የኢንዱስትሪ ዘርፍ ለአንድ ሀገር…
በገበያ ላይ የነዳጅ እጥረት እንዲከሰት ያደረጉ 13 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ነዳጅና ኢነርጂ ባለስልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የኢትዮጵያ ነዳጅ አቅራቢ ድርጅት ዋና ዳይሬክተርን ጨምሮ በገበያ ላይ የነዳጅ እጥረት እንዲከሰት ያደረጉ 13 ግለሰቦች ላይ ክስ ተመሰረተ።
ተከሳሾቹም 1ኛ አቶ ዲባራ ፉፋ፣ 2ኛ አቶ…
ነጻ፣ ፍትሐዊና ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ለሀገር ሰላምና ጠንካራ ኢኮኖሚ…
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ነጻ፣ ፍትሐዊ እና ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ለሀገር ሰላምና ለጠንካራ ኢኮኖሚ መሰረት ነው አሉ ምሁራን፡፡
የፖለቲካ ሳይንስ፣ ዓለም አቀፍ ግንኙነትና የስነ አስተዳደር ምሁራን ለፋና ሚዲያ ኮርፖሬሽን እንደገለጹት፥ ዲሞክራሲያዊ ምርጫ ለጋራ እድገትና…
ሰሜን ምዕራብ ዕዝ ሊሰነዘር የሚችል ማንኛውንም ጥቃት መከላከል በሚያስችል ደረጃ ላይ ነው – ጄኔራል አበባው ታደሰ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ሰሜን ምዕራብ ዕዝ ሊሰነዘር የሚችል ማንኛውንም ጥቃት መከላከል በሚያስችል ደረጃ ላይ ነው አሉ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ጄኔራል አበባው ታደሰ፡፡
ጄኔራል አበባው በሰሜን ምዕራብ ዕዝ የግዳጅ ቀጣና ተገኝተው እንዳሉት÷ ዕዙ…
የመጀመሪያው ሀገር አቀፍ የአርሶ አደሮች የምርምር ኮንፈረንስ እየተካሄደ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመጀመሪያው ሀገር አቀፍ የአርሶ አደሮች የምርምር ኮንፈረንስ በመደ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ እየተካሄደ ነው።
ኮንፈረንሱ አርሶ አደሮች በግብርና ህይወት ያሳለፏቸውን ተሞክሮ የሚያጋሩበት፣ ሀገር በቀል ልምዳቸውን የሚያቀርቡበት፣ ችግሮቻቸውን የሚወያዩበት…
ከ9 ሺህ ኪ.ሜ በላይ አዲስ የዲስትሪቢዩሽን መስመሮች ማስፋፊያ ስራ ተከናወነ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ባለፉት ዘጠኝ ወራት 9 ሺህ 588 ኪሎ ሜትር አዳዲስ የዲስትሪቢዩሽን መስመሮች ማስፋፊያ ተከናውናል አለ የኢትየጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት።
በዲስትሪቢዩሽን መስመሮች ማስፋፊያው የኃይል መቆራረጥ ድግግሞሽና የቆይታ ጊዜን መቀነስ መቻሉን የገለጸው…
ኢትዮጵያን የአፍሪካ የኃይል ማዕከል የማድረግ ስትራቴጂያዊ ጉዞ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 29፣ 2018 (ኤፍኤምሲ) ኢትዮጵያ ያሏትን የተፈጥሮ ጸጋዎች ወደ ላቀ ኢኮኖሚያዊና ፖለቲካዊ አቅም በመቀየር፣ ቀጣናዊ ትስስርን ለማጠናከር የምታደርገው ጥረት አዲስ ምዕራፍ ላይ ደርሷል።
ሀገሪቱ ያላት ታዳሽ የኃይል ሀብት ዝም ብሎ የሚፈስ ውሃ ሳይሆን በኢኮኖሚ ዲፕሎማሲ…
አፍሪካውያን የማህበራዊ ሚዲያ ይዘት ፈጣሪዎች በአዲስ አበባ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍኤምሲ) አፍሪካውያን የማህበራዊ ሚዲያ ይዘት ፈጣሪዎች የአህጉሪቷን ትክክለኛ ገጽታ ለዓለም በማስተዋወቅ ረገድ እንደ አምባሳደር እያገለገሉ ይገኛሉ።
የአፍሪካ የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጉባኤ በፐልስ ኦፍ አፍሪካ (Pulse of…
ኢትዮጵያ በዓለም አቀፍ የባሕር መስመሮች ላይ ያላትን ጂኦ-ፖለቲካዊ ተጽዕኖ ለማጠናከር …
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመደመር መንግሥት የኢትዮጵያን ብሔራዊ ጥቅም ለማስከበርና በዓለም መድረክ ያላትን ተሰሚነት ለማሳደግ ተግባራዊ እያደረገ ያለው አዲስ የዲፕሎማሲ አቅጣጫ ተጨባጭ ውጤቶችን እያስመዘገበ ይገኛል።
ከለውጡ በፊት የነበረው የውጭ ግንኙነት በውስጣዊ…