Browsing Category
የሀገር ውስጥ ዜና
የስንዴ በረከት ተምሳሌት…
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ለዘመናት በዓለም አቀፍ መድረክ ስሟ ከረሃብና ከድርቅ ጋር ይያያዝ የነበረችው ኢትዮጵያ ይህንን ታሪካዊ ጠባሳዋን በመፋቅ ስሟን የቀየረ ትልልቅ ስኬት መቀዳጀት ጀምራለች፡፡
በአንድ ወቅት የርዳታ እህል ጠባቂ የነበረችው ሀገር ዛሬ ላይ በገዛ…
ባሕላዊ ስርዓት በአዲሱ የወንጀል ሕግ ሥነ ሥርዓትና ማስረጃ ሕግ…
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍኤምሲ) ከ6ዐ ዓመታት በላይ ያገለገለውን የወንጀል ሕግ የሚተካ የወንጀል ሕግ ሥነ ስርዓት እና የማስረጃ ሕግ አዋጅ ቁጥር 1410/2018 መጋቢት 24 ቀን 2018 ዓ.ም በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት መጽደቁ ይታወሳል።
በአዋጁ የወንጀል ድርጊት በባሕላዊ…
ለማክሮኢኮኖሚ መረጋጋት ወሳኝ ሚና ያለው የዕዳ አስተዳደር …
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍኤምሲ) የዕዳ አስተዳደር ከቴክኒካዊ ተግባር ባለፈ ለማክሮኢኮኖሚ መረጋጋት፣ ለልማት ስትራቴጂ እና ለፖሊሲ ተዓማኒነት ወሳኝ ሚና አለው አሉ የገንዘብ ሚኒስትር ዴኤታ ሰመሪታ ሰዋሰው።
በአዲስ አበባ እየተካሄደ በሚገኘው 2ኛው የአፍሪካ ሉዓላዊ የፋይናንስ…
ዓለም ያለችበትን ሁኔታ የምንሻገረው ስንሰራ ብቻ ነው – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ዓለም ያለችበትን ሁኔታ የምንሻገረው ስንሰራ ብቻ ነው አሉ፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱልልታ ወረዳ በ2 ሺህ 150 ሄክታር መሬት ላይ የለማ የስንዴ ማሳን ከጎበኙ በኋላ በሰጡት…
የአፍሪካን ትክክለኛ ታሪክ ለማስተዋወቅ የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ትብብር አስፈላጊ ነው
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የአፍሪካን ትክክለኛ ታሪክ ለዓለም ለማስተዋወቅ የአህጉሪቱ የማህበራዊ ሚዲያ ተጽዕኖ ፈጣሪዎች ጠንካራ ትብብር አስፈላጊ ነው አሉ አፍሪካውያን የዲጂታል ይዘት ፈጣሪዎች፡፡
"ተፅዕኖ ፈጣሪዎች ለተሻለች አፍሪካ" በሚል መሪ ሃሳብ የአፍሪካን ትክክለኛ…
የመሰረተ ልማት ግንባታ ሥራን ይበልጥ ለማጠናከር በትኩረት ይሰራል – አቶ አደም ፋራህ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የመሰረተ ልማት ግንባታ ሥራን ይበልጥ ለማጠናከር በትኩረት ይሰራል አሉ በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ሥርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ኃላፊና የብልጽግና ፓርቲ ምክትል ፕሬዚዳንት አደም ፋራህ፡፡
አቶ አደም ፋራህ በሶማሌ ክልል…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) ከኔዘርላንድስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮብ ጄተን ጋር ተወያዩ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) ከኔዘርላንድስ ጠቅላይ ሚኒስትር ሮብ ጄተን ጋር በስልክ ተወያይተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር) በማህበራዊ ትስስር ገጻቸው ባሰፈሩት መልዕክት፥ በሀገራቱ የሁለትዮሽ ጉዳዮች ዙሪያ ውጤታማ ውይይት…
የሰው ልጅ ቀደምት የአኗኗር ዘይቤን የሚያሳዩ ቅሪተ-አካል መገኛ የሆነው መልካ ቁንጡሬ …
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በኦሮሚያ ክልል ደቡብ ምዕራብ ሸዋ ዞን ውስጥ የሚገኘው መልካ ቁንጡሬ የሰው ልጅ ቀደምት የአኗኗር ዘይቤን የሚያሳዩ ቅሪተ-አካል መገኛ ነው አሉ የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን ዋና ዳሬክተር አበባው አያሌው።
የኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን…
ሚኒስቴሩ በሐረር ለአቅመ ደካማ ወገኖች ያስገነባቸውን ቤቶች አስረከበ
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢኖቬሽንና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በሐረር ከተማ ለአቅመ ደካማ ወገኖች ያስገነባቸውን መኖሪያ ቤቶች በዛሬው ዕለት አስረክቧል፡፡
የሐረሪ ክልል ርዕሰ መስተዳድር ኦርዲን በድሪ በዚህ ወቅት እንዳሉት÷ በክልሉ ትኩረት ከተሰጣቸው ሰው ተኮር ሥራዎች…
ኢትዮጵያ ከ330 ሚሊየን ኩንታል በላይ ስንዴ በማምረት ከአፍሪካ አንደኛ ናት – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ (ዶ/ር)
አዲስ አበባ፣ ሚያዚያ 28፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ዘንድሮ ኢትዮጵያ ከ330 ሚሊየን ኩንታል በላይ ስንዴ በማምረት ከአፍሪካ አንደኛ ናት አሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር)፡፡
ጠቅላይ ሚኒስትሩ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ሱልልታ ወረዳ በ2 ሺህ 150 ሄክታር መሬት ላይ የለማ…