Fana: At a Speed of Life!
Browsing Category

የሀገር ውስጥ ዜና

በሴቶችና ሕጻናት ላይ የሚፈጸምን ጥቃት የማይታገስ ማሕበረሰብ ለመፍጠር…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) በሴቶችና ሕጻናት ላይ የሚፈጸምን ማንኛውንም አይነት ጥቃት የማይታገስ ማሕበረሰብ ለመፍጠር ሁሉም የበኩሉን ሊወጣ ይገባል አሉ የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ/ር)፡፡ ሚኒስትሯ በዓለም ለ34ኛ ጊዜ፣ በኢትዮጵያ ደግሞ ለ20ኛ…

ግብጽ ለምታራምደው የቅኝ ግዛት ዘመን አስተሳሰብ ኢትዮጵያ ቦታ የላትም – የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ግብጽ በኢትዮጵያ ላይ የምታሰራጨው መሰረት ቢስ ውንጀላ የ21ኛውን ክፍለ ዘመን እውነት ካለመረዳት የመነጨና ተቀባይነት የሌለው ነው አለ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር፡፡ ሚኒስቴሩ ጉዳዩን አስመልክቶ ባወጣው መግለጫ እንዳለው ÷ግብጽ የሁለትዮሽ…

43 ዓለም አቀፍና ሀገር አቀፍ ጉባዔዎችን ያስተናገደው አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል…

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) አዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል እስካሁን 43 ዓለም አቀፍ፣ አህጉር አቀፍና ሀገር አቀፍ ጉባዔዎችን በስኬት አስተናግዷል፡፡ የማዕከሉ የገበያና ጥናት ከፍተኛ ባለሙያ አቶ ቴዎድሮስ ገበያው ለፋና ዲጂታል እንዳሉት ÷ ማዕከሉ አዲስ አበባን…

የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ስድስተኛ ሳምንት ውድድር በመጪው ቅዳሜ ቀጥሎ ይካሄዳል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ከተወዳዳሪዎች ጠንካራ ፉክክር ጋር የቀጠለው የፋና ላምሮት ምዕራፍ 21 ስድስተኛ ሳምንት የድምጻውያን ውድድር በመጪው ቅዳሜም ቀጥሎ ይካሄዳል፡፡ የበርካታ ባለተሰጥኦ ድምጻውያን መታያ የሆነው ፋና ላምሮት የምዕራፍ 21 ውድድር ለ13 ሳምንታት…

ለትግራይ ክልል አካል ጉዳተኞች ማህበራት የቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር ዓለም አቀፍ የአካል ጉዳተኞች ቀንን አስመልክቶ ለትግራይ ክልል አካል ጉዳተኞች ማህበራት ህብረት የቁሳቁስ ድጋፍ አድርጓል። በዚህም ከ7 ሚሊየን ብር በላይ ግምታዊ ዋጋ ያላቸው ዊልቼር፣ ክራንች፣ መስማትን…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓልን በድምቀት ለማክበር ዝግጅት ተጠናቋል

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) 20ኛውን የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል በድምቀት ለማክበር አስፈላጊው ዝግጅት ተደርጓል አለ የማዕከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ሰላምና ጸጥታ ቢሮ። የዘንድሮው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል "ዴሞክራሲያዊ መግባባት ለህብረ-ብሄራዊ…

የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን የወል ትርክትን ለማስረጽ ሚናው ጉልህ ነው – አፈ ጉባዔ አገኘሁ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የብሔሮች፣ ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ቀን በዓል የወል ትርክትን ለማስረጽ ሚናው ጉልህ ነው አሉ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ አገኘሁ ተሻገር፡፡ በአማራ ክልል በተለያዩ ሁነቶች ሲከበር የቆየው 20ኛው የብሔሮች፣ ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ቀን በዓል…

ኢትዮጵያና ቻይና በጸጥታ ዘርፍ ያላቸውን ትብብር ለማጠናከር መከሩ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ኮሚሽነር ጀነራል ደመላሽ ገ/ሚካኤል ከቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የዓለም አቀፍ ደህንነት ትብብር ዋና ዳይሬክተር አምባሳደር ዋንግ ሊሲን ጋር ተወያይተዋል፡፡ በውይይታቸውም በሽብርና በሌሎች ቀጣናዊ እንዲሁም አህጉራዊ…

ከአየር መንገድ ደህንነት ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ ዳንኤል ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ ተሰጠ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት 1ኛ ልዩ ልዩ ከባድ ወንጀል ችሎት ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ደህንነት ጋር ተያይዞ በወንጀል የተከሰሱት እነ ዮሃንስ ዳንኤል (ጆን ዳንኤል) በእስራት እንዲቀጡ ወስኖ  የታሰሩት በቂ ስለሆነ ከእስር እንዲፈቱ ትዕዛዝ ሰጠ።…

ስታትስቲክስ ለጠንካራ ፖሊሲ የጀርባ አጥንት ነው – ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ

አዲስ አበባ፣ ሕዳር 24፣ 2018 (ኤፍ ኤም ሲ) ስታትስቲክስ መረጃን መሠረት ላደረገ ጠንካራ ፖሊሲ የጀርባ አጥንት ነው አሉ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመስገን ጥሩነህ። ‎ ‎19ኛው የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገራት የብሔራዊ ስታትስቲክስ የዳይሬክቶሬት ጀነራል ኮሚቴ ዓመታዊ ስብሰባ ‘ፍትህና ካሳ…